ረመዳን 30 ቀናት ቢሆን ቁርአንን ስንት ጊዜ ማጠናቀቅ እንደሚፈልጉ እና በቀን ምን ያህል መቅራት እንዳለቦት ምሳሌ እነሆ፦
አንድ ጊዜ ለማጠናቀቅ:
በቀን 20 ገፆች✅
በእያንዳንዱ ሶላት 4 ገፆች
ሁለት ጊዜ ለማጠናቀቅ:
በቀን 40 ገፆች✅
በእያንዳንዱ ሶላት 8 ገፆች
ሶስት ጊዜ ለማጠናቀቅ:
በቀን 60 ገፆች✅
በእያንዳንዱ ሶላት 12 ገፆች
………
ማስታወሻ፡ እነዚህ ስሌቶች 604 ገፅ ላለዉ ቁርአን ገፆች በማሰብ የተሰሩ ናቸው።
Share በማድረግ ያስታዉሱ።
ቻናል👇
https://t.me/abukiweb
አንድ ጊዜ ለማጠናቀቅ:
በቀን 20 ገፆች✅
በእያንዳንዱ ሶላት 4 ገፆች
ሁለት ጊዜ ለማጠናቀቅ:
በቀን 40 ገፆች✅
በእያንዳንዱ ሶላት 8 ገፆች
ሶስት ጊዜ ለማጠናቀቅ:
በቀን 60 ገፆች✅
በእያንዳንዱ ሶላት 12 ገፆች
………
ማስታወሻ፡ እነዚህ ስሌቶች 604 ገፅ ላለዉ ቁርአን ገፆች በማሰብ የተሰሩ ናቸው።
Share በማድረግ ያስታዉሱ።
ቻናል👇
https://t.me/abukiweb