አሁን ደግሞ ለማንኛውም ማለትም አለም አቀፍ አገልግሎት የምታውሉት የቢትኮይን አካውንት እንዴት እንደምትከፍቱ ነው ማሳያችሁ ከታች የምለቅላችሁ block chain የተሰኘ አፕሊኬሽን አለ ይሄ block chain የተሰፕው አፕ የbitcoin አለም አቀፍ digital wallet ነው አፕሊኬሽኑ root የተደረጉ ስልኮች ላይ አይሰራም ስለዚህ ስልካችሁን root ማድረግ የለባችሁም ካረጋችሁትም መልሳችሁ unroot አድርጉት ከዛ በቀጥታ አፕሊኬሽኑን ታወርዱትና በሚያዛችሁ step መሰረት አካውንት ካላችሁ signin ከሌላችሁ ደግሞ sign up ታረጉታላችሁከዛ sign up አርጋችሁ ከጨረሳችሁ በሁዋላ
ሁለት አይነት አካውንት ይሰጣችሁዋል አንድኛው bitcoin address ሲሆን ይሄንን አድሬስ እንደፈለጋችሁ ሊልክላችሁ ላሰበ ሰው ትሰጡታላችሁ ለምሳሌ ቦቱ ላይ bitcoin address ብትጠየቁ ከዚህ ላይ copy አርጋችሁ አድሬሳችሁን ትሰጡታላችሁ ሁለተኛው የሚሰጣችሁ wallet idአችሁን ነው ይሄንን wallet id ለማንም ሰው መስጠት የለባችሁም ማለት በሌላ አነጋገር ከናንተ ውጭ ማንም ሰው ይሄንን id ማወቅ የለበትም፡፡ ይህ wallet ማንኛውም ሰው የbitcoin አካውንት እንዲኖረው የሚፈልግ በዚህ መንገድ አካውንት መክፈት ይችላል፡፡ ጥያቄ ካላችሁ
@burak12345 ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ ቀጣይ እንዴት በbitcoin ካርድ እንደሚሞላ አሳያችሁዋለሁ ቻናላችንን ሼር በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩን የምንጊዜም ምርጫችሁ #ሀበሻ_ቴክ
join as
@abyssinian