Seed airdrop የሰጡትን token እያጠፉ ነው
እነሱም እንደ ምክንያት የተጠቀሙት ነገሮች :-
1,ከJanuary 15 በፊት "🌱SEED" ይሄን ፅሁፍ ስማቸው ጋር ያላስገቡ ሰዎች ለAirdrop ብቁ አይሆንም በስህተት እንኩአን Token ከተሰጣቸው አሁን ይወሰዳል
2,ምንም አይነት Seed NFT wallet ላይ የሌላቸው
እና ምንም አይነት Ton እና Star Transaction ያላረጉ ሰዎችን ቀንሰናል ብለዋል
እስኪ የናንተ አለ Check አርጉት?