Addis Neger


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @wise567
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


CRICFy_v4.9.apk
15.1Mb
👆👆Update Latest CRICFy APP
በትንሽ Connection ጨዋታዎችን ለመመልከት ይሆናል።


ETHIOPIA VS EGYPT የሚያረጉትን ጨዋታ በቀጥታ በዚ APPLICATION መመልከት ትችላላቹ

👇👇👇 ያውርዱት እና ይጠቀሙ 👇👇👇


com.mod.mod.apk.6.2.86.2.8.apk
74.4Mb
CAMERA ዬ ጥራት የለውም ብላቹ ምታስቡ ከሆነ ይህንን አፕ እስኪ ሞክሩት

APP NAME KLORO

Play store ላይ ክፍያ ይጠይቃል ::


base (1).apk
63.8Mb
በዚህ አፕ ከሌላ ሰው ስልክ ያለን ፋይል በራሳቹ ስልክ ማየት ትችላላቹ

🔴 ለሌላ ነገር እንዳትጠቀሙት

አፑ አልሰራም ካላቹ በዚህ ሊንክ አውርዱ
👇👇👇👇
https://www.deskin.io/mobile/download


ይሄ የንግድ ጦርነት አስፈሪ እየሆነ መጥቷል " ዛሬ ቻይና ወደ ሀገሯ ከሚገቡት  የ ካናዳ እቃዎች ላይ 100% ታሪፍ ጥላባታለች 😳

አሁን ላይ አለምአቀፍ የንግድ ጦርነት ተነስቷል ማለት ይቻላል


Paws የBitget Ex የሆነው LBank pre market ላይ 4$🗿🔥 [crypto airdrop]


ኢንፋንቲኖ በዛሬው ስብሰባው ላይ ፊፋ የ$FIFA ቶክን ላውንች ለማድረግ ፍላጎት እንዳላቸው እና በUSA ውስጥ ለመስራት እያሰቡ እንደሆነ ተናግሯል።


ቢትኮይን ወደ $85,000 ዝቅ ብሏል !


ስበሰባው ተጀምሯል


Cats በገፃቸው ዛሬ በ crypto ኢንዱስትሪ ውስጥ በጣም ተደማጭነት ያላቸው ሰዎች በዋይት ሀውስ ተሰብሰበዋል ነገር ግን ፓቭል ድሮቭ የለም በማለት ለሱ ያላቸውን ድጋፍ #Freedurov ሲሉ ገልፀዋል።

#FREEDUROV


የseed admin የሆነው alex ዛሬ TGE march የሚል GIF በተደጋጋሚ share እያደረገ ነው ።

TGE march የሚሆን ይመስላቿል?


Yescoin  founder ታስሯል።

Yescoin አመት ሊሞላው (March 14) ሳምንት ብቻ ነው የቀረው


ማብራሪያ

ከዚህ ቀደም major መጀመሪያ ፕሪማርኬት የጀመረው በፖይንት ነበር 1 major point equal to $0.01 ግን ዋናው ቶክን ሊስት ሲደረግ $1.5 ዋጋ ነበረው።

በተመሳሳይ paws አሁን በፕሪማርኬት paws point ነው ሰዎች የሚገዙት። ምሳሌ 300,000 paws $200 አንድ ሰው ከገዛ ሊስት ሲደረግ 300,000 paws token አይሰጠውም።

ያንን የገዛው 300,000 paws point ወደ paws token ኮንቨርት ተደርጎ ነው የሚሰጠው።

ይሄንን ያልነው እኛ አይደለንም paws premarket የጀመረው gate.io ኤክስቼንጅ ነው!


✍Breaking News

paws ፕሪማርኬት ላይ የሚሸጠው እና የሚገዛው የ Paws ቶክን ሳይሆን paws points መሆኑን kucoin ኤክስቼንጅ በኦፊሺያል ፅሁፋቸው ላይ ተናግረዋል።

አሁን በፕሪማርኬት የሚገዛው የፓውስ ፖይንት ለገዢዎች ወደ ቶክን ተቀይሮ እንደሚሰጣቸው ነው በፅሁፋቸው ላይ የተናገሩት።


PAWS on Kucoin and bybit

Almost 0.0005


now $paws 0.00055$


pre-market

ይህ ፕሪማርኬት ነው። ሰዎች ዋጋ የሚያወጡለት በዚህ ገንዘብ እገዛለው ብለው ጥያቄ የሚያቀርቡበት🤝

ለምሳሌ ከፍተኛ ዋጋ 1 paws $2000 ጥያቄ ቀርቧል ስለዚ ዋጋው እንደዛ ይሆናል? ዝቅተኛም ኦርደር ስለተደረገ ዋጋው እንደዛ ይሆናል ማለት አይደለም። ገና አሁን ነው የተከፈተው ዋጋው እየጨመረ ይሄዳል ታገሱ🤗


Paws ፕሪማርኬት 7 ሰአት ላይ በባይቢት ይጀምራል !


የቻይና HTX ኤክስቼንጅ ፓውስን ሊስት እንደሚያደርጉ ተናግረዋል ✅


ሰላም እንዴት ናችሁ እስኪ Rubi መስራት የሚፈልግ አለ ካላችሁ አሳውቁኝ ሊንክ ልልቀቅላችሁ ልክ እንደ Pi አይነት ናት አሰራሩዋ Kyc ያስፈልገዋል ከሰራችሁ ከ15 ቀን በኋላ። በPi የተቆጫችሁ Rubiን ጀምሩ ያለመሰልቸት ስሩ list ግን ተሎ ላይደረግ ይችላል ከ1 ዓመት በላይ ሊዎስድ ይችላል ዋጋው ግን ያለጥርጥር አሪፍ ይሆናል እስኪ ፈቃደኛነታችሁን ልይ በ👍 አሳዩኝ

20 last posts shown.