Afif Taj


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


📖ይህ አፊፍ ታጅ ድምፅ የቁርእን ቲላዋ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ።
📽YOUTUBE: https://bit.ly/33ShWEv
🎧TIKTOK: www.tiktok.com/@afiftaj1
📱 FACEBOOK : https://m.facebook.com/afif.taaju.9
▶️ TELEGRAM : http://t.me/AfifTajQuran

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
From Terawih prayer
من صلاة التراويح

Al-Beqera (30-48)


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
From Terawih prayer
من صلاة التراويح

Al-Beqera (17-29)


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
From Terawih prayer
من صلاة التراويح

Al-Beqera (1-16)




Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


سورة غافر 23-65




Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram




የባለውለታችን ሐጂ ሰኢድ ሙሐመድ(ረሒመሁላን) ቤተሰብ እንደግፍ

ሀጅ ሰኢድ ሙሀመድ አብዱ(አላህ ይዘንላቸው) ከ 35 አመት በፊት የግል ንግድ ስራቸውን በመተው ወደ በጎ አድራጎት እና የዲን መኻደም ስራ በመግባት ሙሉ ሃያታቸውን ለዚሁ አላማ ሰጥተው ነበር ያለፉት::

በነዚህ እረጅም ዓመታት ከ28 በላይ መስጊዶችን ከ30 በላይ ኢስላማዊ ት/ቤቶችን እንዲሁም ከ317 በላይ የአዳሪ የሂፍዝና የዲን ተማሪወችን የያዙ በአጠቃላይ የሀለቃ ዑለሞችንና ደረሶችን ጨምሮ ከ19,000 በላይ ተጠቃሚ ተማሪዎችን የሚያስተናግዱ ተቋሞችን ለህዝበ ሙስሊሙ አበርክተውልን አልፈዋል::

እሳቸው ወደ አኼራ ሲያልፉ በወር በሳቸው በኩል በሚሊዬኖች የሚቆጠር ገንዘብ ሲያሰባስቡና ዲኑን ሲካድሙ ቢቆዩም ለራሳቸው እና ለቤተሰባቸው ግን ከ40 ዓመት በፊት ነጋዴ እያሉ ከገዟት በአሁኑ ሰዓት ዋጋ ከማታወጣ መኪናቸው እና አሁን ላይ በእድሳት ችግር ምክንያት እየፈረሰች ከምትገኝ የጭቃ ቤት ውጪ ትተው ያለፉት ነገር የላቸውም::

በዚህ ሁኔታ ወደ አኼራ የሄዱት የባለውለታችን ሐጂ ሰኢዶ ባለቤታቸው ምንም አይነት መቸገር ውስጥ መግባት ስለሌለባቸው ለኡማው አይን ሆነው ያለፉትን ሀጂ ሰኢድን ውለታ ቤተሰቦቻቸውን በመንከባከብ ልንመለስ ግዴታችን በመሆኑ ሁላችንም ድጋፍ ልናደርግላቸው እና ልንረዳቸው ይገባል::

ለዚሁ አላማ በማሰብም በታላላቅ መሻይኾች የጋራ አካውንት በተለያዩ ባንኮች የተከፈቱ ስለሆነ ሁላችንም አቅም በፈቀደው ያህል ድጋፍ እናደርግ ዘንድ ጥሪዬን አቀርባለው::




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
https://youtu.be/xD8d29BPl8w




وَجَاءَ إِخْوَةُ يُوسُفَ فَدَخَلُوا عَلَيْهِ فَعَرَفَهُمْ وَهُمْ لَهُ مُنكِرُونَ (58)...

20 last posts shown.

15 867

subscribers
Channel statistics
Popular in the channel