አምስት ወቅት ሶላቶችን መስገድ፣ጁሙዓ ተሰግዶ ቀጣዩ ሳምንት ጁሙዓህ እስኪመጣ፣ረመዷን ተፁሞ ቀጣዩ ረመዷን እስኪመጣ ድረስ ትላልቅ ወንጀሎችን (ከባኢር) አስከተጠነቀቅን ድርስ በመካከላቸው ያለውን ትናንሽ ወንጀሎች ያሰርዛሉ። አፍሪካ ቲቪ ለውድ ተመልካቾች ግንዛቤ ለመስጠት "ከባባድ ወንጀሎች" የተሰኘ ፕሮግራም በኡስታዝ ሙሀመድ መስጦፋ ያቀርባል።ይህን ወሳኝ እና መሰረታዊ የሆነ ትምህርት የያዘ ፕሮግራም በአፍሪካ ቲቪ በቅርብ ቀን ይጠብቁን።
ይከታተሉን!!
መሰረታዊ ትምህርቶችን ያግኙ።
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
ይከታተሉን!!
መሰረታዊ ትምህርቶችን ያግኙ።
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል