Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ዲንን ማውቅ ከዕውቀቶች ሁሉ የላቀ እና ካሉብን የዕለት ከዕለት ሃላፊነቶች መካከል ቅድሚያ የሚሰጠው ነው። ይህንን ከባድ ሃላፊነት በተመለከተ ሁልጊዜ ለተመልካቾቹ አዳዲስ ፕሮግራሞችን የሚያቀርበው አፍሪካ ቲቪ በቅርብ ቀን "ዲንህን ተገንዘብ" በሚል ርዕስ በሀገራችን ካሉ ዕውቅ አሊሞች መካከል እንድሁም በአፍሪካ ቲቪ በፈታዋ እና መሰል ፕሮግራሞች በምናውቃችው ሸይኻችን ሸይኽ ያዕቁብ ሙሀመድ እጅግ አስተማሪ እና ሳቢ ፕሮግራም ያቀርባል።
ይከታተሉ!! አዳዲስ እና ጠቃሚ ፕሮግራሞችን ይቅሰሙ።
#አፍሪካ_ቲቪ1
--------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል See less
ይከታተሉ!! አዳዲስ እና ጠቃሚ ፕሮግራሞችን ይቅሰሙ።
#አፍሪካ_ቲቪ1
--------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል See less