የነሲህ ቲቪ አመራሮችና ኡስታዞች አፍሪካ ቲቪን ጎበኙ
የተወዳጁ ነሲህ ቲቪ አመራሮችና ኡስታዞች ጁምዓ፣ የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ል የአፍሪካ ቲቪን ስቱዲዮ ጎብኝተዋል።
የነሲህ ቲቪ ስራ አስኪያጅ ዓብዱረሺድና በቲቪው በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ የሚሰሩ ኡስታዞችና ባለሙያዎች በጉብኝቱ ተሳትፈዋል።
በአፍሪካ ቲቪ የበላይ ጠባቂ የሆኑት ታላቁ ዓሊም ሼህ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን እና የአፍሪካ ቲቪ ዋና ስራ አስኪያጅ ኡስማን ሁልው የቲቪው አመራሮች ጋር በመሆን ለንግዶቹ አቀባበል እድርገውላቸዋል።።
በጉብኝታቸው ሁለቱ ቲቪዎች በጋሩ ሊሰሮባቸው በሚችሉባቸው በርካታ ስራዎች ላይም አብረው መስራት እንደሚችሉ እና ሊተጋገዙባቸው በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት መክረዋል ።
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11636
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል