قناة الحق


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


العلم:-هو معرفة الحق بدليل وضده الجهل ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ننصح بسماعها ونشرها وبارك الله فيكم 📲

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




صاحبة الجلبابِ🦋

لا ضرورةَ لتوحي له أنه لا يستطيعُ الإقترابَ فجلبابها يفي بالغرض!

كأن تكونَ جالسةً في حافلةٍ أو في ٱجتماعٍ مختلطٍ - قسرًا - فيمرَّ بها رجلٌ ليتخطاها تاركًا الكرسيَّ فارغًا قربها .. حينها فقط تنظر لجلبابها بٱمتنانٍ شاكرةً فضله في فصلِ خطابٍ عريضٍ وجدالٍ عقيم ..

عندما يمازحُ أحدهم غيرها وعندما يلمحها طرفه يغضُّ البصر ويخفضُ الضحكَ ترى في جلبابها أمانًا يحيطها كدرَّةٍ مكنونة .. هو صدفتها الحاميةُ التي تقيها شرَّ ٱختلاطٍ لا تطيقه .. هو هويتها ومنهجها وعقيدتها .. هو إجابةُ أسئلتهم الحائرةِ عن سبيلها وغايتها في الحياة .. هو فقط من يوضحُ لهم لمن تنتمي .🌸♥️






من لا يعلم #أبنائه"الحق"__ #فهناك من يعلمهم "الباطل"

🔹علموا اولادكم 🌹 #التوحيد 🌹
🌻علموهم أن العبادة لا تكون إلا لله #وحده
🌻علموهم ان الدعاء لا يكون الا لله #وحده
🌻علموهم ان النجاح لايكون الا بالتوكل على الله #وحده
والرجاء فيه مع أخذ الأسباب
🌻علموهم ان الشفاء بيد الله لا بيد أحد فا الطب فقط سبب
🌻علموهم ان المستقبل بيدالله #وحده بِعلمالله #وحده
🌻علموهم أن طلب الحاجات لايكون الا من الله #وحده
🌻وإن طلب دفع المخاوف لايحققه الا الله #وحده
🌻علموهم ان التعلق الا بالله وحده والعون الا بالله #وحده

👈#علموا_أولادكم_العقيدة_الصحيحة_السليمة_النقية🌹
وأبتعدوا بهم عن اصحاب الهوى وحذروهم
من اهل البدع والشرك و ماشبه ذلك ...الخ
#علموا_أولادكم_التوحيد🌻
قبل أن يعلموهم البدع والشرك في تقبيل القبور والحديد المحيط بالقبر وطلب الحاجات و الشفاء من الأموات والرقص في المساجد و النذر والذبح لغير لله والسحر والشعوذة والمسح والتبرك والانحناء لائمتهم الضالمين والملضين ....الخ #علمو_ابنائكم_التوحيد 🌹
لكي يتعرفو على جميع الطوائف الظالة بالفطرة...
قبل أن تأخذهم العاطفة أو الحماس أو علماء الطواغيت
أو كتب #لسير خلف طائفة ضالة واتباع منهجها الضال

#علمو_ابنائكم_التوحيد
👈 وما هذا الا غيرة مؤمن مسلم سني سلفي 💐🌹
لما يحدث في هذا الزمن من انتشار الفتن والطواغيت والائمة الظلال ومن استهداف الأبناء والأطفال بكل الطرق ووالوسائل لنجاح مشروعهم في القضاء على العقيدة الصحيحة الإسلام

🌹وبارك الله في كل من ربى ابنه على العقيدة الصحيحة السليمة النقية الطاهرة التي لا بدع فيها ولا شرك والتي هي على ما كان عليها نبينا صلى الله عليه وسلم وأصحابه ومن تبعهم بإحسان ... والسلام عليكم


➭, ትግስት! (ሶብር!)
… … …
ትግስት (ሶብር) እጅግ በጣም ታላቅ ስጦታ ነው!።
ትግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራና ከባድ ነው!፣
መሀሉ ተስፋ ነው፣
መጨረሻው ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነው!!።

አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ የተሰጠው የለም!።


تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال........... اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا وطبيب نفوسنا محمد وعلى آل سيدنا محمد.
كل عام وانتم بخير
عيد فطر مبارك




አላህ የሚሰጥህ የምትፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልግህን ነው!
قالَ أخرَقتَها لتُغرِق أهلها
ባለ ቤቶቿን ልታሰጥም ቀደድካት አለ።

(ኸድር መርከቧን በቀዳዳት ጊዜ የነዛ የድሆች መርከብ በንጉሱ እንዳትወረስ ሰበብ ያደረገበትን አጋጣሚ አስተንትን።)

አላህ በማትረዳው መንገድ ይጠብቅሀል ፡ አላህ ከክፉ ነገር ሊጠብቅህ ስለሚፈልግ መርከቦች ያሰምጥብሀል ፣ ይሰብራል፡፡
ጌታችን አል ረህማን ወደ መጥፎ መድረሻ እንዳትደርስ ይጠብቅሀል።

አላህ የሰጠህ የሚያስፈልግህን እንጅ የምትፈልገውን አይደለም።
አንዳንዴ ልብህ ይሰበራል ፣ ልብ መሰበር ደግሞ  ወደ አላህ ለመቃረብ የመጀመሪያ  እርምጃ ነው።

ሁሌም አላህ ካደረገው ነገር ጀርባ ያለውን ኸይር ነገር ተመልከት።

ያ ሷሂቢ...
አትዘን!
አትጨነቅ!
ህወትህን በማሰብ ፣ በመጨነቅ አትኑር
መልካምን ነገር ከአላህ አለህና።
በአላህ ላይ የልብ መረጋጋት ይኑርህ ፣
አትጠራጠር ፣ የመደሰቻው ቀን ቅርብ ነው ፣ በአላህ ላይ ብቻ ተመካ!

አስተውል!

وَفِي السَّمَاءِ رِزْقُكُمْ وَمَا تُوعَدُونَ
ሲሳያችሁም የምትቀጠሩትም (ፍዳና ምንዳ) በሰማይ ውስጥ ነው፡፡

እስቲ ኢማም አል ገዛሊ ያሉትን ላስታውስህ ...

❝ዘወር ብዬ ህይወቴን ስመለከተው ሁሌም ከመልካም ነገር እየተከለከልኩ ነው ብዬ ያሰብኩት ጉዳይ በእርግጥ ወደተሻለው መልካም ነገር እንዳመራ እያደረገኝ ነበር። በየትኛውም ሁኔታ አላህ ለኛ የቀደረልንን (የሚወስንልንን) ጉዳዬች ትክክለኛውና ለኛ የሚጠቅመን እንደሆነ ልባችንን ማሳመን አለብን።❞

ያ ሷሂቢ
አብሽሩ!
አልተሳካልንም ያልነው ጉዳይ ወደ ተሻለው መልካም መንገድ ሊወስደን እንጂ አልቀረብንም!


ደስታ ፣ እርካታ ለናንተ ምንድን ነው?

አንድ ወጣት ወደ ታላቁ ኢማም ሀሰን አል በስሪ ዘንድ ይመጣና እንዲህ ይላቸዋል፦
❝ከዚህ በፊት እርሶ ሲሉ እንደሰማሁት አንድ ሰው ሀጢያት መፈፀምን የሚያበዛ ከሆነ አላህ ብዙ ነገሮችን እንዳያገኝ ይከለክለዋል ብለዋል።❞
ኢማም ሀሰን አል በስሪ በትኩረት ያዳምጣሉ፣ ወጣቱም ንግግሩን ቀጠለ...
❝እኔ ማንኛውም አይነት ሀጢያት ፈፅሜአለሁ ፣ መልካም የሚባሉ ነገሮችን ደግሞ ሰርቼ አላውቅም።
ሆኖም ግን እኔ በጣም ቆንጆ ሚስት ፤ ደስ ደስ የሚሉ ልጆች እና በቂ መሬት ከብዙ ገንዘብ ጋር አለኝ ፣ ስኬታማም ነኝ። አላህ ምንም ነገር እንዳላገኝ አልከለከለኝም። እንዴት ብሎ ነው እርሶ እንዳሉት የሚሆነው?❞

ኢማም አል ሀሰን አል በስሪ እንዲህ ብለው መልስ ሰጡት፦ ❝ቂያመለይል ሰግደህ ታውቃለህ? ወደ አላህስ ዱዐ አድርገህ ታውቃለህ? በቃ ከዚህ የበለጠ ማጣት የለም…
አንድ ሰው ጌታውን የሚገናኝበት መንገድ ከተዘጋበት ትልቁን ማጣት አጥቷል። አንተንም እሱን ከመገናኘት አግዶሀል።❞ ሲሉ መለሱለት።

ምንኛ ያማረ መልስ ነው!
አላህ በቁርአኑ ያለውን አስታውስ...
የደስታ የእርካታ ምንጭ ፣ መገኛ አላህን ማውሳት ነው፣ ለሊትን በመስገድ ማሳለፍ ነው፣ እጆችን ወደ ላይ ከፍ አድርጎ ዱአ በማድረግ ነው።

❝ንቁ! አሏህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ❞
ሱረቱ ረዕድ 28

ያ አላህ!
ቀልባችንን አንተን በማስታወስ ላይ አበርታት! አንተን የምንገናኝበትን መንገድ ክፈትልን።
አሚን


Forward from: قناة الحق
Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Forward from: قناة الحق
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሱጁደ ቲላዋ ላይ የሚባለዉን ዱዐ በመሀፈዝ እንተግብረዉ


﴿فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنبِكَ وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ﴾.

«اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِلمُؤْمِنِينَ وَالمُؤْمِنَاتِ ، وَالمُسْلِمِينَ وَالمُسْلِمَاتِ ، الأحْيَاءِ مِنْهُمْ وَالأمْوَاتِ».


اليوم قصير ...
والعمر يسير....
والذنوب تزيد....
وجهنم تقول هل من مزيد......
فاذكرو الله وكونوا من التوابين الاوابين يرحمكم الله

ቀኑ አጭር ነው
እድሜ እየሄደ ነው
ኃጢአቶች እየጨመሩ ይሄዳሉ
እና ጀሃነም ሌላ አለ ይላል
ስለዚህ አላህን አውሱ ከተጸጸቱት እና ከተጸጸቱት መካከልም ሁኑ፤ አላህ ይዘንላችሁ


- ❞يَا بُنَيّات الإِسلَامِ❝

نَحنُ فِي زَمَن أَصبَحَت فِيهِ الفِتَنُ قَائِمَةً عَلَى أَشَدِّهَا، مَا بَينَ فِتنَةِ شَهوَة، وَفِتنَةِ شُبهَة ٫فَاحذَرنَ الوُقُوفَ فِي مُفْتَرَقِ الطُّرُقِ 🌸.

❞يَا نِسَاءَ الإِسلَامِ..❝

إِنَّ طَرِيقَ الحَقِّ شَاقٌّ، وَالثَّبَاتُ عَلَيهِ عَزِيز ، وَفِتَنُ النِّسَاءِ تَنْتَشِرُ كَالنَّارِ فِي الهَشِيمِ! فَاحذَرنَ أَن تَكُنّ وَقُودَهَا!!


- حب الرسول ﷺ:
عن أنس ﵁ قال: قال رسول الله ﷺ: «لا يُؤْمِنُ أَحَدُكُمْ حَتَّى أَكُونَ أَحَبَّ إلَيْهِ مِنْ وَالِدِهِ وَوَلَدِهِ وَالنَّاسِ أَجْمَعِينَ». متفق عليه (١).
https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio


የዛሬው ሙሉ ሙሀደራ አላህ ሰምተው የሚቀየሩ ያርገን


بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ


🎧 📎 يسر إخوانكم في تسجيلات دار الحديث في الحبشة أن يقدموا لكم هذه المادة الصوتية القيمة :



وهي محاضرة قيمة بعنوان: ((إرشاد الأنام إلى عظم مكانة المرأة في الإسلام))  الخميس ١٥ جمادى الآخرة ١٤٤٥هـ، بمسجد #الأنصار - في بلاد الحبشة

🎤لفضيلة الشيخ العلامة مــــــحدث الشام وتلميذ مـــــحدث العــصر العلامـــة الألباني رحمه الله/*

⚡️👈🏻أبي أسامة سليم بن عيد الهلالي حفظه الله تعالى ورعاه⚡️

👉⭕️#ታላቁና ተወዳጁ የታላቁ ኢማም አልባኒ رحمه الله ተማሪ የሆኑት ታላቁ ዓሊም  አሸይኽ አቢ ኦሳማ ሰሊም ቢን ዒድ አል— ሂላሊይ  الله ይጠብቃቸዉ።


👉♦️#ዛሬ እለተ ሀሙስ ከዐሱር ሶላት በኃላ በመስጅደል #አንሷር የተደረገ መደመጥ ያለበት ሙሀደራ

👉⭕️አርእስት:_ 🔖«እስልምና ለሴት ልጅ የሰጣት ቦታና የእስልምና ጠላቶች በሴት ልጅ ላይ የሚያሴሩት ሴራ»🔖

⌚ الــــدقيقة:- 43:16
               
بتــــاريخ:-
           🗓 الخميس ١٥/جمادى الآخرة/ ١٤٤٥هــ

🎙ألقيت بعد العصر بدار الحديث السلفية  بالحبشة بمسجد الأنصار

:: محاضرة قيمة ننصح بتحميلها ونشرها::

      〰〰〰〰〰〰〰

نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين....


🎙#ሌሎች አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራሞች ለመከታተል ደግሞ ቀጥሎ ያለዉን አል—ኢማን ቻናል ተቀላቀሉ።

https://t.me/AlEmanhabssha


Video is unavailable for watching
Show in Telegram



     ሒጃብ ሴት ልጅ ከወንድ በተለየ የምትሰራው ዒባዳ ነው። ሒጃብዋን በለበሰች ልክ ዒባዳ ላይ ናት። ከመኽረሟ ሆና ከቤት ብትወጣ እንኳ እሱ ኖርማል ላይ ሆኖ ሳለ እሷ ግን በለበሰችው ሒጃብ ዒባዳ ላይ ናት።
   ምክንeያቱም፦
  "ሒጃብ" የአላህ እና የመልእክተኛውﷺ ትዕዛዝ ነው!!


 
 

20 last posts shown.

405

subscribers
Channel statistics