Circulating Supply ምንድነው?
Circulating Supply ማለት በአሁኑ ጊዜ በማርኬቱ ላይ በይፋ የሚገኙ እና በስርጭት ላይ ያሉ የክሪፕቶከረንሲ ቶከኖች ብዛት ነው ይህ ማለት ተቆልፈው ወይም በፕሮጀክቱ ቡድን የተያዙ ቶክኖች አይቆጠሩም ማለት ነው።
ለምን Circulating Supply አስፈላጊ ሆነ?Market Capitalization: የክሪፕቶ የማርኬት ዋጋ የሚሰላው በስርጭት ላይ ያለውን አቅርቦት አሁን ባለው ዋጋ በማባዛት ነው የMarketu ዋጋ የተለያዩ ክሪፕቶዎችን ለማወዳደር ይጠቅማል።
@AIRDROP433ET @AIRDROP433ET