Magic Eden በSolana ብሎክቼይን ላይ የተመሰረተ የNFT ማርኬት ነው በዚህ ፕላትፎርም ላይ ተጠቃሚዎች የተለያዩ NFTዎችን መግዛት፣ መሸጥ እና መለዋወጥ ይችላሉ። ከሌሎች ፕላትፎርሞች ዝቅተኛ transaction fee በማስከፈልም ይታወቃሉ በተጨማሪ fast transaction ነው ሚጠቀሙት!
Magic Eden ላልገባቹ ሰዎች በጥቂቱ!!!
Magic Eden ላልገባቹ ሰዎች በጥቂቱ!!!