#ፆምን_የሚያበላሹ_ነገራትን_የተመለከተ_አጠር_አጠር_ያሉ_ተከታታይ_ትምህርቶች
━━━━━━━━━━━━━━━━
فتاوى الصيام
🔰لفضيلة الشيخ العلامة عبد العزيز ابن باز رحمه الله الرسالة رقم ( 53 )
مفسدات الصوم
⭕️ፆምን ከሚያበላሹ ነገራት መካከል
🔰الحكم الأول
🔰{ حكم الإبر المغذية }
#ክፍል_አንድ
⭕️የቫይታሚንና የምግብነት ይዘት ያላቸው መርፌ መወጋት ፆም ስለማጥፋቱና የምግብነት ይዘት የሌላቸው ማናቸውም መርፌዎች ፆምን የማያጠፋ ስለመሆኑ
🔰السؤال رقم - 1 :
⭕️ጥያቄ አንድ
⭕️ጠያቂው
🔰《ﻗﺮﺃﺕ ﻓﻲ ﺑﻌﺾ اﻟﻜﺘﺐ اﻟﻔﻘﻬﻴﺔ ﻭﻣﻨﻬﺎ ﻛﺘﺎﺏ (ﻓﻘﻪ اﻟﺴﻨﺔ) ﻟﻤﺆﻟﻔﻪ اﻟﺸﻴﺦ ﺳﻴﺪ ﺳﺎﺑﻖ ﺃﻥ اﻹﺑﺮ اﻟﻤﻐﺬﻳﺔ ﻭﻏﻴﺮﻫﺎ اﻟﺘﻲ ﻻ ﺗﺪﺧﻞ ﻋﻦ ﻃﺮﻳﻖ اﻟﺠﻮﻑ ﺃﻭ اﻟﻔﻢ ﻟﻴﺴﺖ ﻣﻔﻄﺮﺓ،
⭕️ዐብድል ዓዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና…
《በሰይድ ሳቢቅ የተፃፈውን ፊቅሂ ሱና ሚባለውን ኪታብ ሳነብ የምግብነት ይዘት ያላቸው መርፌዎች በአፍ በኩል ወደ ሆድ ካልገባ በቀር በመርፌ መልክ መወጋት ፆምን አያበላሽም ሚልን ነገር አንብቤ ነበር》ይህ እንዴት ይታያል???? ተብለው ተጠይቀው
ሲመልሱ…… 》
🔰الجواب :
🔰《 اﻟﺼﻮاﺏ ﺃﻥ اﻹﺑﺮ اﻟﻤﻐﺬﻳﺔ ﺗﻔﻄﺮ اﻟﺼﺎﺋﻢ ﺇﺫا ﺗﻌﻤﺪ اﺳﺘﻌﻤﺎﻟﻬﺎ، ﺃﻣﺎ اﻹﺑﺮ اﻟﻌﺎﺩﻳﺔ ﻓﻼ ﺗﻔﻄﺮ اﻟﺼﺎﺋﻢ، ﻭاﻟﻠﻪ ﻭﻟﻲ اﻟﺘﻮﻓﻴﻖ.
⭕️《የምግብነት ይዘት ያለውን መርፌ አውቆ መወጋት ፆምን ያበላሻል።
ምግብነት የሌላቸው ነገር ግን ፈዋሽ መድሀኒቶችን በመርፌ መልክ (መውሰድ)መወጋት ፆምን አያበላሽም።》ብለዋል
📚 المصدر: مجموع الفتاوى (15/258 )
📚ምንጭ የሼኹ
መጅሙዕል ፈታዋ(15/258)
#ረመዳን_ከመድረሱ_በፊት_በእውቀት_ለመፆም_እንዘጋጅ!
#ክፍል_2 ይቀጥላል
🔂ሼር #ሼር
•••••••••••••✎••••••••••••
https://t.me/alfiqhulmuyser