#ፆምን_የሚያበላሹ_ነገራት
ክፍል3
━━━━━━━━━━━━━━━━
🔰فتاوى الصيام
🔰لفضيلة الشيخ العلامة عبد العزيز ابن باز رحمه الله ا
مفسداتالصوم
#ፆምና_የጥርስ_ሳሙና
🔰السؤال رقم 1 :
《ما حكم استعمال معجون الأسنان》
ዓብድል ዓዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና
⭕️《ፇሚዎች በፆማቸው እለት የጥርስ ሳሙናን በመጠቀም ጥርሳቸውን ቢያፀዱስ???》ተብለው ተጠይቀው ሲመልሱ…
🔰 الجواب :
《ﺗﻨﻈﻴﻒ اﻷﺳﻨﺎﻥ ﺑﺎﻟﻤﻌﺠﻮﻥ ﻻ ﻳﻔﻄﺮ ﺑﻪ اﻟﺼﺎﺋﻢ ﻛﺎﻟﺴﻮاﻙ، ﻭﻋﻠﻴﻪ اﻟﺘﺤﺮﺯ ﻣﻦ ﺫﻫﺎﺏ ﺷﻲء:ﻣﻨﻪ ﺇﻟﻰ ﺟﻮﻓﻪ، ﻓﺈﻥ ﻏﻠﺒﻪ ﺷﻲء ﻣﻦ ﺫﻟﻚ ﺑﺪﻭﻥ ﻗﺼﺪ ﻓﻼ ﻗﻀﺎء ﻋﻠﻴﻪ. 》
⭕️መልስ…
《ፆመኞች በፆማቸው እለት በጥርስ ሳመና ጥርሳቸውን ማፅዳት ይችላሉ ይህን ማድረጋቸው ፆማቸውን በፍፁም አያበላሽባቸውም ልክ እንደ ሲዋክ(መፋቂያ) ነውና።
ይሁንና የጥርስ ሳሙናው ወደ ሆዳቸው ሾልኮ እንዳይገባ ይጠንቀቁ።》ብለዋል
📚 المصدر : مجموع فتاوى (15/260 )
📚ምንጭ:
📚የሼኹ መጅሙዕል ፈታዋ(15/260)
☑️ሼር
•••••••••••••📖📖•••••••••••••
T.me/alfiqhulmuyser