#ፆምን_የሚያበላሹ_ነገራት
ክፍል4
#ፆምና_የአይን_ወይም_የጆሮ_ጠብታ(የአይንና የጆሮ ፈሳሽ መድሀኒቶችን መጠቀም)
━━━━━━━━━━━━━━━━
🔰السؤال رقم 2 :
《 ما حكم استعمال قطرة العين والأذن 》
⭕️ዐብድልዐዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና
《ፆመኞች በመፆም ላይ እያሉ የአይን አለያም የጆሮ ጠብታ መጠቀም ይችላሉን???》 ተብለው ተጠይቀው ሲመልሱ…
🔰 الجواب :
《 ﻗﻄﺮﺓ اﻟﻌﻴﻦ ﻭاﻷﺫﻥ ﻻ ﻳﻔﻄﺮ ﺑﻬﻤﺎ اﻟﺼﺎﺋﻢ ﻓﻲ ﺃﺻﺢ ﻗﻮﻟﻲ اﻟﻌﻠﻤﺎء. 》
⭕️መልስ:
《አዎ መጠቀም ይችላሉ የአይንና የጆሮ ጠብታ ፆምን አያጠፉም
📚 المصدر : مجموع الفتاوى (15/260 )
📚ምንጭ:
📚የሼኹ መጅሙዕል ፈታዋ(15/260)
#ክፍል5 ይ ቀ ጥ ላ ል
☑️ሼር
•••••••••••••📖📖•••••••••••••
T.me/alfiqhulmuyser