#ፆምን_የሚያበላሹ_ነገራት
ክፍል5
#ፆምና_የአፍንጫ_ጠብታ
━━━━━━━━━━━━━━━━
🔰السؤال رقم 3 :
🔰《 ما حكم استعمال قطرة الأنف في نهار رمضان وهل تفطر 》
⭕️ዐብድዓዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና :
《ፃሚዎች በፆማቸው እለት የአፍንጫ ጠብታ መድሀኒት መጠቀም ይችላሉን????》ተብለው ተጠይቀው ሲምልሱ…
🔰 الجواب :
《ﺃﻣﺎ اﻟﻘﻄﺮﺓ ﻓﻲ اﻷﻧﻒ ﻓﻼ ﺗﺠﻮﺯ؛ ﻷﻥ اﻷﻧﻒ ﻣﻨﻔﺬ، 》
⭕️《በአፍንጫ የሚወሰዱ ጠብታ(ፈሳሽ) መድሀኒቶች ወደ ሆድ ስለሚደርሱ ፆምን ያበላሻሉ።》
🔰《ﻭﻟﻬﺬا ﻗﺎﻝ اﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ: «ﻭﺑﺎﻟﻎ ﻓﻲ اﻻﺳﺘﻨﺸﺎﻕ ﺇﻻ ﺃﻥ ﺗﻜﻮﻥ ﺻﺎﺋﻤﺎ » .
⭕️ለዚህም ሲባል ነው ነብዩ ﷺ 《ውድእ ስታደርጉ ውሀ በአፈንጫቹህ በደምብ ወደላይ ሳቡ ፆመኛ ከሆናቹህ ግን በፍፁም።》ያሉት።
🔰《ﻭﻋﻠﻰ ﻣﻦ ﻓﻌﻞ ﺫﻟﻚ اﻟﻘﻀﺎء ﻟﻬﺬا اﻟﺤﺪﻳﺚ، ﻭﻣﺎ ﺟﺎء ﻓﻲ ﻣﻌﻨﺎﻩ ﺇﻥ ﻭﺟﺪ ﻃﻌﻤﻬﺎ ﻓﻲ ﺣﻠﻘﻪ، ﻭاﻟﻠﻪ ﻭﻟﻲ اﻟﺘﻮﻓﻴﻖ.》
⭕️《የሆነው ሆኖ ግን አንድ ፆመኛ በአፍንጫው የአፍንጫ ጠብታ(ፈሳሽ የአፈንጫ መድሀኒት) ከተጠቀመ ፆሙ ተበላሽቷልና በሌላ ቀን ይህን ፆም መተካት ግድ ይለዋል።》ብለዋል
📚 المصدر
📚مجموع الفتاوى (15/261 )
📚ምንጭ:
📚የሼኹ መጅሙዕል ፈታዋ(15/261)
#ክፍል6 ይ ቀ ጥ ላ ል
☑️ሼር
•••••••••••••📖📖•••••••••••••
T.me/alfiqhulmuyser