#ፆምን_የሚያበላሹ_ነገራት
ክፍል6
━━━━━━━━━━━━━━━━
⭕️የአስም ህመምተኞች በፆም ላይ እያሉ በአፍ የሚወሰድ ቬንቶሊን ወይም ኢንሀለር በመባል የሚታወቀውን ፈዋሽ አየርን መውሰድን የተመለከት ገለፃ
فتاوى الصيام
🔰لفضيلة الشيخ العلامة عبد العزيز ابن باز رحمه الله الرسالة
📚رقم ( 56 )
مفسدات الصوم
⭕️ዓብድልዓዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና
السؤال رقم 1
🔰《 : ﻣﺎ ﺣﻜﻢ اﺳﺘﻌﻤﺎﻝ اﻟﺒﺨﺎﺥ ﻓﻲ اﻟﻔﻢ ﻟﻠﺼﺎﺋﻢ ﻧﻬﺎﺭا ﻟﻤﺮﻳﺾ اﻟﺮﺑﻮ ﻭﻧﺤﻮﻩ؟
⭕️《የአስም ታማሚዎች በፆም ላይ እያሉ ቢያማቸውና ቬንቶሊን የሚባለውን ፈዋሽ አየር በአፋቸው ቢወስዱ ፆማቸው ይበላሻልን????》ተብለው ተጠይቀው ሲመልሱ…
🔰《 : ﺣﻜﻤﻪ اﻹﺑﺎﺣﺔ ﺇﺫا اﺿﻄﺮ ﺇﻟﻰ ﺫﻟﻚ؛ ﻟﻘﻮﻝ اﻟﻠﻪ ﻋﺰ ﻭﺟﻞ: {ﻭﻗﺪ ﻓﺼﻞ ﻟﻜﻢ ﻣﺎ ﺣﺮﻡ ﻋﻠﻴﻜﻢ ﺇﻻ ﻣﺎ اﺿﻄﺮﺭﺗﻢ ﺇﻟﻴه》
⭕️《ሳያመው ዝም ብሎ እንዳይወስድ እንጂ አሞት ከወሰደው ፆሙ አይበላሽም።》
🔰《ﻭﻷﻧﻪ ﻻ ﻳﺸﺒﻪ اﻷﻛﻞ ﻭاﻟﺸﺮﺏ ﻓﺄﺷﺒﻪ ﺳﺤﺐ اﻟﺪﻡ ﻟﻠﺘﺤﻠﻴﻞ ﻭاﻹﺑﺮ ﻏﻴﺮ اﻟﻤﻐﺬﻳﺔ.》
⭕️ምክንያቱም …
《ይህ ፈዋሽ መድሀኒት እንጂ ምግብም አይደለም ወደ ሆድም አይደርስም።》ብለዋል።
📚 المصدر : مجموع فتاوى (15/265 )
📚ምንጭ
📚የሼኹ መጅሙዕል ፈታዋ(15/265)
#ክፍል7 ይ ቀ ጥ ላ ል
☑️ሼር
•••••••••••••📖📖•••••••••••••
T.me/alfiqhulmuyser