🌤ከሱሁር በፊት ጀናባ ሆኖ ሱብሒ አዛን ከተባለ ቡሀላ ጀናባ ለማውረድ መታጠብን የተመለከተ ገለፃ
عَنْ عَائِشَةَ وَأمُّ سَلَمَةَ رَضْيَ الله عَنْهُمَا:
ዓኢሻህ እና ኡሙ ሰለማህ አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና
أنً رَسُولَ اللهِ - صلى الله عليه وسلم - كَانَ يُدْركُهُ الْفَجْرُ وَهُوَ جُنٌبٌ مِنْ أهلِهِ. ثُمَّ يَغتَسِلُ وَيصُومُ.
ነብዩ ﷺ ጀናባ ኖሮባቸው ሳይታጠቡ ሱቢህ ይደርስና ታጥበው ሱብሒህ ሰግደው ይፆሙ ነበር።ብላለች
♣المعنى الإجمالي:
كان النبي صلى الله عليه وسلم يجامع في الليل، وربما أدركه الفجر وهو جنب لم يغتسل،
ويتم صومه ولا يقضي.
ይህ ማለት ነብዩ ﷺ ለሊት ላይ ጂማዕ(ወሲባዊ ግንኙነት) ያደርጉና ሳይታጠቡ ሱብሂ ከደረሰና ሱብሂ ከገባ ቡሀላ ታጥበው ፆማቸውን ይቀጥሉ ነበር ማለት።
▫️وهذا الحكم في رمضان وغيره،
ይህ ደግሞ የረመዷን ፆም ይሁን ሌላ ፆም ልዩነት ሳይኖረው በእኩል ተፈፃሚነቱ የፀና ነው።
وهذا مذهب جمهور العلماء، ولم يخالفهم إلا قليل ممن لا يعتد بخلافهم، وقد حكي بعضهم الإجماع على هذا القول.
ይህ የጁሙሁሩል ዑለማእ አቋም ሲሆን
ከጥቂቶች ሙስሊም ሙሁራን በቀር ይህንን አቋም የተፃረረ የለም።
አንዳንዶች ኢጅማዑል ዑለማም አፅንተውታል የሚሉ ሁሉ አሉ።
📣ما يؤخذ من الحديث:
ከዚህ ሀዲስ የምንገነዘባቸው ቁም ነገሮች
١- صحة صوم من أصبح جنباً، من جماع في الليل.
1ኛ:ጀናባውን ሳያወርድ ሱብሒ የደረሰበት ሰው ፇሚ ከነበረ ፆሙ ትክክል መሆኑ
٢- يقاس على الجماع الاحتلام بطريق الأولى، لأنه إذا كان مرخصاً فيه من المختار، فغيره أولى.
2ኛ:በጂማዕ(በወሲባዊ ግንኙነት) ላይ በመንተራስ በኢሕቲላም ምክንያት የተፈጠረ ጀናባም ከላይ ከተጠቀሰው የተለየ ህግ እንደማኖረው በአብላጫ የሙስሊም ሊቃውንት ብይን ተረጋግጧል።
٣- أنه لا فرق بين الصوم الواجب والنفل، ولا بين رمضان وغيره.
3ኛ:የጀናባ አለመውረድ በፆም ላይ ተፅዕና አለመፈጠሩ በግዴታ(ዋጅብ) ፆምም ሆነ በተወዳጅ(ሱና) ፆም ላይ እኩል ተፈፃሚ ነው።
٤- جواز الجماع في ليالي رمضان، ولو كان قبيل طلوع الفجر.
4ኛ:የረመዷን ለሊቶችን እስከ ሱብሂ ድረስ ወሲባዊ ግንኙነት( ጂማዕ) ማድረግ የሚቻል(የሚፈቀድ) መሆኑ።
📚 المصدر : تيسيرالعلام شرح عمدة الأحكام / للعلامة عبدالله البسام رحمه الله، ج١ ص ٣١٨
📚ምንጭ
📚የዐብደላህ አልበሳም አላህ ይዘንላቸውና
ተይሲሩል ዓላም ሸርሁ ዑምደቱል አህካም
(1/318)
••••••••••••¶•••••••••••
@alfiqhulmuyser