ሙ፦ ከመልአክት ፍጥረት እና ከሰው ፍጥረት የትኛው ይበልጣል?
ክ፦ ምን ሆነሃል መጽሀፉ #ሰውን #በእግዚአብሔር #አምሳል #ፈጠረው! እንጂ መች መልአክት በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጠሩ ይላል?
ሙ፦ እሺ እንደዛ ከሆነ መጨረሻችሁ ለምን ቁልቁል መውረድ ሆነ?
ክ፦ አልገባኝም ምን ለማለት ፈልገህ ነው?
ሙ፦ እኔማ ያልኩት በመጀመርያ ስትፈጠሩ ከመልአክትም አምሳል በላይ በሆነ በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጥረናል ካላችሁ በኋላ እስክትሞቱ ድረስ በተስፋ የጠበቃችኋትና ሙሉ እድሜአችሁን በኖራችሁላት ዘላለማዊ ገነት ስትገቡ ቁልቁል ወርዳችሁ ሰውነታችሁን ጥላችሁ ለምን በመልአክት አምሳል እንሆናለን ትላላችሁ?
ክ፦ እ? ምን አይነት ጥያቄ ነው መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ያለ ጥያቄ ብቻ ነው መጠየቅ ያለብህ አትፈላሰፍ፡፡
ሙ፦ ባይብል ላይ የጥያቄ ማኑዋል አለ እንዴ?🤔
መልሱ በባይብል የለም እያልክ ከሆነ ያግባባናል አይደንቀኝም ብዙ ጥያቄዎቼን ባይብል አይመልሳቸውም፡፡ ይህ ደግሞ የሚሆነው ከኔ ጥያቄዎች ችግር ሳይሆን ከመጽሀፍህ የመልስ እጦት ድርቅ ነው፡፡
ክ፦ አይ አይ የኔ እውቀት ማነስ እንጂ መጽሀፍ ቅዱሳችንማ ለሁሉም መልስ አለው! ቆይማ እዚህ ግሩፕ ያሉትን ልጠይቃቸው ከኔ በውቀት የሚበልጡ ብዙ ወንድሞቼ አሉ፡፡
ሙ፦ እና ቅድም ባይብል ላይ የለም ከምትል እንደሱ ችግርህን አትናገርም ነበር?😁 ለማንኛውም ጠይቃቸው እኔ መልስ ነው ምፈልገው፡፡
ክ፦ እሺ ተወዳጆቼ ለዚህ እስላም ጥያቄ ማነው ሚመልስልኝ?
t.me/Alfurqan11
@Alfurqan12
@Abu_mussaab