• سورة الحشر •🍃
▫️ القارئ ؛ #اسلام_صبحي
•🍃• سورة الحشر
▫️የልብ እርጋታ ለማግኘት
ስትጨናነቁ ስራ ሲበዛባቹ ስትታመሙ ወዘተ ወዲያውኑ ቁርአን ስትሰሙ ሁሉነገር ትረሱታላቹ ሱበሀን አላህ ይገርማል
ነቢዩ ﺻﻠﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ
ቁርኣንን ማንበብ ትሩፋቱ ምን ያህል እንደሆነ እንዲህ በማለት ነግረውናል
ﻋﻦ ﻋَﺒْﺪ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺑْﻦ ﻣَﺴْﻌُﻮﺩٍ، ﻗﺎﻝ : ﻗَﺎﻝَ ﺭَﺳُﻮﻝُ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ : ( ﻣَﻦْ
ﻗَﺮَﺃَ ﺣَﺮْﻓًﺎ ﻣِﻦْ ﻛِﺘَﺎﺏِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓَﻠَﻪُ ﺑِﻪِ ﺣَﺴَﻨَﺔٌ ، ﻭَﺍﻟﺤَﺴَﻨَﺔُ ﺑِﻌَﺸْﺮِ ﺃَﻣْﺜَﺎﻟِﻬَﺎ، ﻟَﺎ ﺃَﻗُﻮﻝُ ﺍﻟﻢ
ﺣَﺮْﻑٌ، ﻭَﻟَﻜِﻦْ ﺃَﻟِﻒٌ ﺣَﺮْﻑٌ ﻭَﻟَﺎﻡٌ ﺣَﺮْﻑٌ ﻭَﻣِﻴﻢٌ ﺣَﺮْﻑٌ ) ، ﻭﺻﺤﺤﻪ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ﻓﻲ
"ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ " 2910 ተ
‹ ከአላህ ቁርኣን አንድ ፊደል ያነበበ ሰው በዚያ አሥር ምንዳ ያገኛል፡
‹አሊፍ ላም ሚም› ሲል አንድ ፊደል ነው አልላችሁም፡ ነገር ግን አሊፍ
አንድ ፊደል ነው ላምም አንድ ፊደል ሚምም አንድ ፊደል ነው
____
አላህ ቁርኣንን እንዳላቀው ሁሉ የረመዳንን ጊዜያት አላቀው በረመዳን ወር
ቁርኣንን ማንበብ መቅራት ምንዳውን እጥፍ ድርብ ነው
@KatetagiwuMangad
القارئ ؛ #اسلام_صبحي