እንቆቅልህ
ክርስትያን አባት ትንሽ ልጁን እያጫወተ መንፈሳዊ ትምህርት እያስተማረው ነው...
👴፦ እንቆቅልህ
👶፦ ምን አውቅልህ
👴፦ •አምላክ ነኝ #ሰው #አይደለሁም
•ፍትሃዊ ነኝ ግን የሰውን ዘር ሁሉ በአዳምና ሔዋን ምክንያት ረገምኩና #ሲኦል #አስገባሁአቸው
•እርግማኑን ላነሳላቸው ብዬ ግን #ሰው #ሆንኩ
• አልሞትም ግን ደግሞ ራሴው እንዳይድኑ ያደረኳቸውን ለማዳን ስል ተቀጥቅጬ ሞትኩላቸው
•በባህሪዬ ሲኦል አልገባም ግን ደግሞ ራሴው ያስገባሁአቸውን ሰዎች ከሲኦል ለማውጣት ብዬ #ሲኦል #ገባሁ
~> እኔ ማነኝ?
👶፦ እ.. አባቢ አወኩት፡፡ ባለፈው በፊልም አይቼዋለው፤ ብዙ ጊዜ "ውኃ ቅዳ ውኃ መልስ" አይነት ስራ ነው የሚሰራው ስወደው😍❤️
👴፦ ጎበዝ የኔ ልጅ እና ማነው?
👶፦ Mr. Bean❤️ ነው
👴፦ ሎቱ ስብሃት😡😡😡
@Alfurqan12
@Alfurqan11