የደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫኪር ማያርደት በጁባ የሀገሪቱ ምክትል መሪ ሬክ ማቻር መኖሪያ ቤትን በጦር እንዳስከበቡ ተሰምቷል።
ከሬክ ማቻር ወገን የጦር መሪዎች መካከል የተገደሉ እና ተይዘው የተወሰዱ መኖራቸውም ተነግሯል።
ጁባ በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ መሆኗ እየተሰማ ሲሆን ሌላ ከሱዳን ፖስት በተገኘ መረጃ የደቡብ ሱዳን የመከላከያ ሃይል ምክትል ሃላፊ እና የሱዳን ህዝቦች ነፃ አውጪ ጦር ዋና ሃላፊ ጄኔራል ጋብሪኤል ዱፕ ላም በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነግሯል።
ፕሬዝደንት ሳልቫኪር ማያርደት እና ሬክ ማቻር አዲስ አበባ በጠ/ሚ አብይ አማካኝነት ከ2 ዓመት በፊት እርቅ እንዲፈፅሞ መረጉ ይታወሳል።አሁን መልሰው ወደ ግጭት እየገቡ ነው።