ሰበር ዜና!!
አሁን በትግራይ ክልል የተፈጠረዉን ሁኔታ መነሻ በማድረግ የትግራይ ግዛዊ አስተዳደር ለፌዴራል መንግስት ባቀረበዉ ጥያቄ መሰረት የክልሉን ሰላም ለማስጠበቅ፣ ህገ መንግስቱን እና ህጋዊ ስርዓቱን ለማስከበር እንዲሁም የፕሪቶሪያ ስምምነት መርሆችን ለማስጠበቅ የፌዴራሉ መንግስት ከነገ ጀምሮ በትግራይ ክልል ጉዳይ የሚጠበቅበትን ሀላፊነት እና ግዳጅ ይወጣል።