ህልምና ቅኔ
ንጋትን ፍለጋ ወደዚያ ስማትር
አየሁኝ ተገፍቶ የጣሉትን ፍቅር
ማሰብ ሀጥያት ሆኖ_
ምዕመን መክኖ ሲቀር
አየሁኝ ተጠበው_ ያቆሙትን መንደር
በዚያ የሚናገር – የሚሰማም የለም
በየራሱ እዉነት – መሽጐ እንዲታመም
...
"ለምን እኔ ብቻ?" በሚባል መፈክር
ይታየኛል ‘በእንቅልፍ–የተተወች ሀገር’።
Aman
@amadonart
ንጋትን ፍለጋ ወደዚያ ስማትር
አየሁኝ ተገፍቶ የጣሉትን ፍቅር
ማሰብ ሀጥያት ሆኖ_
ምዕመን መክኖ ሲቀር
አየሁኝ ተጠበው_ ያቆሙትን መንደር
በዚያ የሚናገር – የሚሰማም የለም
በየራሱ እዉነት – መሽጐ እንዲታመም
...
"ለምን እኔ ብቻ?" በሚባል መፈክር
ይታየኛል ‘በእንቅልፍ–የተተወች ሀገር’።
Aman
@amadonart