የክርስትና መጽሐፍት ስብስብ ethio christians' books


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ
በዚህ channel ላይ የመፅሀፍ ቅዱስ ማብራሪያዎችን እንዲሁም ልዩ ልዩ መንፈሳዊ መፅሀፎችን ታገኛላችሁ
@amhnewtestamentbible
For comment and support
DM:- @SitotaGirma
Support:- https://ye-buna.com/Sitota
buy ads:- Buy ads: https://telega.io/c/amhnewtestamentbible

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter




Forward from: 𝗖𝗛𝗥𝗜𝗦𝗧𝗜𝗔𝗡
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
CHRISTIAN ቤተሰቦች ይህችን መልዕክት አድምጧት።

ጌታ ኢየሱስ ነፍሱን የሰጠን አንዴ ነው እርሱን አንዴ ተቀብለናል! ህይወቱን ግን የሰጠን ዕራሳችንን ገድለን በህይወቱ ዕለት ዕለት እንድንመላለስ ነው።

✝️“ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።”
— ገላትያ 2፥20✝️

#share
✔️@christianfira✔️
✔️@christianfira✔️


Forward from: 𝗖𝗛𝗥𝗜𝗦𝗧𝗜𝗔𝗡
የሮሜ መልዕክት ማብራሪያ.pdf
19.0Mb
📔ርዕስ፦ የሮሜ መልዕክት የጥናት መመሪያና ማብራሪያ
👤ደራሲ፦ስቲቭ ስትራውስ
🗣ትርጉም፦ጌቱ ግዛው
📱መጠን፦19MB
📑የገጽ ብዛት፦517


🎤 ለተጨማሪ መፅሐፍት ይቀላቀሉን📖
     👇👇👇👇👇
@christianfira
@christianfira


Forward from: 𝗖𝗛𝗥𝗜𝗦𝗧𝗜𝗔𝗡
የዮሐንስ ወንጌል ማብራሪያ.pdf
21.4Mb
📔ርዕስ፦ የዮሐንስ ወንጌል የጥናት መመሪያና ማብራሪያ
👤ደራሲ፦ሉዊስ ቢክስቢ እና ቲም ፌሎስ
🗣ትርጉም፦መስፍን ተስፋዬ
📱መጠን፦21.4MB
📑የገጽ ብዛት፦580

🎤 ለተጨማሪ መፅሐፍት ይቀላቀሉን📖
     👇👇👇👇👇
⭐️@Christianfira⭐️
⭐️@Christianfira⭐️


Forward from: 𝗖𝗛𝗥𝗜𝗦𝗧𝗜𝗔𝗡
የማርቆስ ወንጌል ማብራሪያ.pdf
6.5Mb
📔ርዕስ፦ "ተግተህ አገልግል" የማርቆስ ወንጌል ማብራሪያ
👤ደራሲ፦ዋረን ደብልዩ.ዌርዝቢ
🗣ትርጉም፦ግርማዊ
📱መጠን፦6.5MB
📑የገጽ ብዛት፦181


🎤 ለተጨማሪ መፅሐፍት ይቀላቀሉን📖
     👇👇👇👇👇
@christianfira
@christianfira


Forward from: 𝗖𝗛𝗥𝗜𝗦𝗧𝗜𝗔𝗡
የማቴዎስ ወንጌል ማብራሪያ.pdf
9.5Mb
📔ርዕስ፦ "ለጌታ የተገዛህ ሁን" የማቴዎስ ወንጌል ማብራሪያ
👤ደራሲ፦ዋረን ደብልዩ.ዌርዝቢ
🗣ትርጉም፦ግርማዊ
📱መጠን፦9.5MB
📑የገጽ ብዛት፦251

🎤 ለተጨማሪ መፅሐፍት ይቀላቀሉን📖
    
👇👇👇👇👇
@Christianfira
@Christianfira


የእግዚአብሔርን_ፈቃድ_ማወቅና_ማድረግ_.pdf
1.2Mb
♡ㅤ    ❍ㅤ       ⎙        ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
@amhnewtestamentbible @amhnewtestamentbible
          🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺


እንወቃቸው .pdf
4.1Mb
♡ㅤ    ❍ㅤ       ⎙        ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
@amhnewtestamentbible @amhnewtestamentbible
          🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺




የድል ስምምነት .pdf
1.8Mb
♡ㅤ    ❍ㅤ       ⎙        ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
@amhnewtestamentbible @amhnewtestamentbible
          🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺






የቤተክርስቲያን ታሪክ 100-1400.pdf
2.4Mb
ፖሊካርፕ
እግኔሽስ
ቱርቱሊያን
ጃስቲን

ከሐዋርያው ዮሐንስ እስከ
ዮሐንስ ሀስ
100 - 1400 ዓ. ም.
♡ㅤ    ❍ㅤ       ⎙        ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
@amhnewtestamentbible @amhnewtestamentbible
          🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

6k 0 128 11 53



ጠረጋ.pdf
5.7Mb
በኢትዮጵያ የአንድ ቤተክርስቲያን አስደናቂ ተሪክ
በ ፓስተር ዶ/ር ተስፋ ወርቅነህ
♡ㅤ    ❍ㅤ       ⎙        ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
@amhnewtestamentbible @amhnewtestamentbible
          🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺




ክብርት ቤተ ክርስቲያን .pdf
2.7Mb
በ ፓስተር ዶ/ር ተስፋ ወርቅነህ
♡ㅤ    ❍ㅤ       ⎙        ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
@amhnewtestamentbible @amhnewtestamentbible
          🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺




🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
አይኔ በርቶ ስመሰክር
ሳሸበሽብ ለስሙ ክብር
ሲያሳሳድዱኝ ከምኩራባቻው
ላልመለስ ወጣሁላቸው

ከደጅ ሆኖ አቀፈኝ ጌታ
ኢየሱስ የኔ ባለውለታ
ቢገፉትም በገዛ ቤቱ
የኢየሱስ ነው ሰማይ መሬቱ

ሌላ ሌላው ውሃ አያነሳም
ላልሞተልኝ እኔ አልገዛም
በርቶላችሁ የምትኖሩ
ከኔ ጋራ ስሙን አክብሩ
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

#share


♡ㅤ    ❍ㅤ       ⎙        ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
@amhnewtestamentbible @amhnewtestamentbible
          🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺


እነሆ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ
    እርሱም የዳዊት ስር  ሞትን ድል የነሳ / 2 /
    ታማኙ መፅሐፉን ገልጦታል ፈትቶታል ማህተሙን
    የሠማይ መላእክት ያመልካሉ በጉን / 2 /

በሰማይ ታላቅ ምስጋና ይሰማል
የእልልታ ወጀብ መድረኩን ይንጣል
ሺህ ጊዜ ሺህ የሚሆኑ ባንድነት
ይሰግዱለታል በበጉ ዙፋን ፊት

በበገና ላይ ጣታቻዉ  የወርቁን ጽና በእጃቸዉ
ሽማግሌዎች በዜማ ያጥናሉ የበጉን ከተማ
በደምህ ከነገድ ሁሉ ሰዎችን ዋጀህ እያሉ
ኢየሱስ ታርደሃልና ያበዙልሃል ምስጋና

አእላፋት ጊዜ አእላፋት ከቁጥር በላይ መላእክት
አዲሱን ቅኔ ሊዘርፉ ይታደማሉ ከሰልፉ
በረከት ክብር ምስጋና ሀይልም ለበጉ ነዉና
እያሉ ሲዘምሩልህ ብርሃን ያዘንባል ዙፋንህ

ስምህን በግንባራቸዉ ታትመዉ የዋጀሃቸዉ
ነጩን ልብስ የተሸለሙ ታላቅ እልልታ ያሰሙ
ዝንጣፊዉን ዘንባባ ጨብጠዉ ለክብር መባ
እያሉ ማዳን ለበጉ ይታደማሉ ከሰርጉ

ካስፈሪዉ ታላቅ መከራ አምልጠዉ በበጉ ስራ
በደሙ ታጥቦ ልብሳቸዉ እሱን ማምለክ ነዉ ስራቸዉ
መራብ መጠማት በሌለዉ በጉ እረኛቸዉ በሆነዉ
በለምለም ይሰማራሉ ሲያመሰግኑት ያልፋሉ

የሰማይ እልፍኝ ተገልጦ ባምባ ላይ ፈረስ ተቀምጦ
እናየዋለን ታማኙን በራሱ ዘዉድ የጫነዉን
ደም የተረጨ ዉብ ልብሱ የእሳት ፈትል ቀሚሱ
የጌቶች ጌታ የሚል ስም ተጽፎበታል ዘላለም

በእልልታ ይርዳል መድረኩ ቅዱሳን በጉን ሲያመልኩ
አሜን እያሉ ላሜኑ ዘመን ለሌለዉ ዘመኑ
ቤተክርስቲያን ሙሽሪት ተነጥቃ ወደሚወዳት
ለዋጃት ለሙሽራዋ ይገዛል ሁለንተናዋ

ትንሳኤ ሲሆን ፊተኛዉ ያልሰገድንለት ለአዉሬዉ
ከክርስቶስ ጋር ሺህ አመት እንነግሳለን በህይወት
በአዲስ ሰማይ በአዲስ ምድር በሚያበራላት እግዚአብሄር
በጉ መብራቱዋ በሆነዉ አምልኮ ለሱ ብቻ ነዉ
በደመናዉ አዉደ ምህረት ቅዱሳን ሁሉ መላእክት
ሁሉም ይሰግዳል ለበጉ ስሙን ከፍ እያደረጉ
ስም አርፎ በግንባራችን ለማንም አይሆን ዜማችን
የምንለው ማራናታ ይመጣል አይቀርም ጌታ

ያኔ... ሲገለጥ የናፈቅነው
ያኔ.... ፊትለፊት እያየነው
ያኔ.... በእውነተኛ ምስጋና
ያኔ.... ዙፋኑን እንከብና

የዘለዓለሙን ጌታ
በዘለዓለም እልልታ
ሙሽራውን አጅበን
በዝማሬ እየታጠብን
አምልኮ ለእርሱ ብቻ
ውዳሴ ለእርሱ ብቻ
በንጉሡ ማደሪያ አሜን ነው ሀሌሉያ
አሜን ነው ሀሌሉያ
አሜን ነው ሀሌሉያ
አሜን ነው ሀሌሉያ

🎤#share
⭐️@Christianfira⭐️
⭐️@Christianfira⭐️

20 last posts shown.