Forward from: الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
😭 ኢና ሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን
ወላሂ በጣም ያዛዝናል ፍትህ ለአረባ አገር ለሉት እህት ወንድሞች
ወገኖቻችን ህፃናት በሳዑዲ አረቢያ በእስር ቤት በረሃብ በሙቀት እያለቁ ነው:: መንግስት ኢምባሲ : ህዝቡም የሚችለውን ሁሉ ያድርግ ! ቪዲዬዎቹ ዘግናኝ ቢሆንም ለሚመለከተው ሁሉ ይድረስ #ሼር አድርጉት
የኢትዮጵያ መንግስት ከዚህ በፊት እንዳደረገው የቆመውን በረራ በማስጀመር
የቀሩትን እንዲታደግ ጥሪያቸውን አቅርበዋል :: ድምፃችን ይሰማ ። #ሼር
የቴሌግራም ቻናላችን #ሼር
https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w