#business
እኔ ምላቹ እንዴት ናቹ?
Human hair ምትሸጡ ሰዋች ግን እንዴት ነው ስራው ስላቹ ከመጣ በዃላ ቀረጡ ምናምን እንዴት ነው እስቲ በናታቹ ካላቹ ልምድ ንገሩኝ ወይም ፍቃደኛ የሆነ ሰው pleasee አስረዱኝ በደንብ በጣም መስራት እፈልጋለሁኝ በጣም ትንሽ ብር ነው ያለኝ እና ሳልከስር አስረዱኝ በ ማርያም
Admins please approve it as soon as possible
By: Anonymous
Open in Mini-App