#politics
ሚጢጢየዋ ጅቡቲ እንኳ በአቅሟ የኢትዮጵያ ሉአላዊነት ጥሳ በአፋር ወገኖቻችን ላይ የአየር ጥቃት ትፈፅማለች !!!
አሁን ላይ የኢትዮጵያን ሉአላዊነት መዳፈር እንደዚህ የቀለለ ነገር ነው።
በእርስበርስ ጦርነት የምትነደው ሱዳን እንኳ አንድ ግዛት የሚያክልን የኢትዮጵያን ለም መሬት ወርራ ይዛለች!
የድሀ ድሀ የደካማ ደካማዋ ደቡብ ሱዳን እንኳ በጋምቤላ በኩል እየገባች ባሻት ጊዜ የፈለገቺውን ገድላ የፈሐገቺውን ዘርፋ ትወጣለች!
ኤርትራ የተለያዩ ወረደመዎችን በቁጥጥሯ ስር እንዳደረገች ነው።
ሶ ይህችን ሀገር የማይወራት መውረር ያልፈለገ ብቻ ነው ማለት ነው?
By: Anonymous
Open in Mini-App