✍🏾 የህይወት መንገዳችን በብዛት በተመሳሳይ መልኩ ይጀመራል። ከመገላበጥ ወደ መዳህ፤ ወደ እቃ ይዞ መቆም ፤ ራስን ችሎ መራመድ፣ መሮጥ መቦረቅ መጫወት ይቀጥላል። 'ቀስ በቀስ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል' እንዲሉ አበው። ነገር ግን በአንዳንድ የህይወት አጋጣሚ ይህ 'ተረት ተረት' ብቻ ሆኖ ሲቀር ይስተዋላል....
መልካም ንባብ
https://www.linkedin.com/pulse/%25E1%258B%25A8%25E1%2588%2585%25E1%258B%25AD%25E1%258B%2588%25E1%2589%25B5-%25E1%2588%2598%25E1%2588%25B5%25E1%2588%2598%25E1%2588%25AD-awaqiet-oxvzf