Forward from: AWAQI Opportunity Platform
🔉የአዋቂ ሳምንታዊ ውድድር 10ኛ ዙር
📸1ኛ ሳምንት
ለዚህ ዙር የተመረጡት ጭብጦች:- የገና ጀምበር ፣ ብርድ ፣ የአይምሮ ጤና ፣ ቁጠባ ፣ ሥራ ፈጠራ ፣ ምስጋና ፣ "Mindset Matters!" ፣ የመጀመሪያ ደሞዜ ፣ ቁጠባ ፣ የአይምሮ ጤና (Mental Health) እና ሶሻል ሚድያ ናቸው።
ከላይ ከተጠቀሱት #ርዕሰ_ጉዳዮች ውስጥ አንዱን በመምረጥ ስራችሁን ከታች በተቀመጠው የጉግል ፎርም ሊንኩን በመጠቀም መላክ ትችላላችሁ::
- ፎቶግራፍ/ፎቶዎች
- አጫጭር ፅሁፎች ፣
- ወግ ፣ መጣጥፍ
- ግጥም
👉CLICK Here: https://forms.gle/vqMJChashh48mUJm9
@awaqiethiopia
📸1ኛ ሳምንት
አሸናፊዎች የሚመረጡት ከፈጠራ አቀራረባቸው በተጨማሪ ፣ በተቀመጡት ርዕሶች መነሻነት እና በጭብጡ ላይ በመመስረት ለተወዳደሩት ብቻ ሲሆን : በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮቻችን ላይም ስራቸው በወርሃዊ የአዋቂ ቅፅ ዕትም ላይ የሚጋራ እና የሚቀርብላቸው ይሆናል።