በሀረር ከተማ የሚገኙ አራት የባንካችን ቅርንጫፎች ማለትም ቢላል፤ ታጅር፣ ሀረር አራተኛ እና ሸዋ በር ቅርንጫፎች ለጊዜዉ አገልግሎት እየሰጡ ስላልሆነ በከተማዉ እና አከባቢዉ የሚገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን እነዚህ ቅርንጫፎች አገልግሎት መስጠት እስከሚጀምሩ ድረስ ሌሎች ቅርንጫፎቻችንን አልያም የዲጅታል ባንኪንግ አገልግሎቶቻችንን እንድትጠቀሙ በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
አዋሽ ባንክ!
አዋሽ ባንክ!