የሀዘን መግለጫ
-------------
የአዋሽ ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና ሰራተኞች በሲዳማ ክልል፣ ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቦና ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እንገልፃለን፡፡ ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡
አዋሽ ባንክ