وعن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((من أنظر معسرا، أو وضع له، أظله الله يوم القيامة تحت ظل عرشه يوم لا ظل إلا ظله)) رواه الترمذي، وقال: ((حديث حسن صحيح)).
አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- "ለተቸገረ ጊዜ የሰጠ ወይም እዳውን የሰረዘለት አላህ ከርሱ ጥላ ውጪ ሌላ ጥላ በማይኖርበት ቀን ከዐርሽ ጥላው ስር ያስጠልለዋል።" (ቲርሚዚ)
Join and share
@aymi22
@aymi22
አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- "ለተቸገረ ጊዜ የሰጠ ወይም እዳውን የሰረዘለት አላህ ከርሱ ጥላ ውጪ ሌላ ጥላ በማይኖርበት ቀን ከዐርሽ ጥላው ስር ያስጠልለዋል።" (ቲርሚዚ)
Join and share
@aymi22
@aymi22