Forward from: ዳመና የነገዋ Ethiopia
የሠዉ ሁሉ ሠዉነት ደስ ይላታል ። በሠማይ ለእግዚአብሄር ምስጋና ይሁን በምድርም ሠላም ለሠዉም እርሡ በሚፈቅደዉ እያሉ አሠምተዉ ንጉስ ክርስቶስን ከመላእክት ጋር ያመሠግኑታል የቀድሞዉን እርግማን አጥፍቷልና የጠላትን ምክሩን አፈረሰበት ። ለአዳምና ለሄዋን የእዳ ደብዳቤያቸዉን ቀደደላቸዉ በዳዊት ሀገር የተወለደ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አዳምና ሔዋንን ነፃ አደረጋቸዉ ።
እንኳን ለትንሣኤ በአል አደረሳችሁ ።
@dmyenegewa
እንኳን ለትንሣኤ በአል አደረሳችሁ ።
@dmyenegewa