🌏✨በኢትዮጵያ ስታትስቲክስ መረጃ አገልግሎት የሥራ ቅጥር ሂደት ለተነሱ ጥያቄዎች የተሰጠ ማብራሪያ!
የኢትዮጲያ ስታትስቲክ መረጃ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በሃገራችን ለሚያከናውነው የግብርና ናሙና ቆጠራ መረጃ ለመሰብሰብ 43,500 ሰራተኞችን ቅጥር በE-LMIS በኩል ፈፅሟል።
አጠቃላይ የሰራተኞች ቅጥር ሂደት በምን መልኩ ተከናወነ?
ተመልምለው የፅሁፍ መልዕክት ደርሷቸው ፈተና የተፈተኑ እያሉ ያልተመለመሉና የፅሁፍ መልዕክት ያልደረሳቸው አልፋችኋል የሚል መልዕክት ደርሷቸዋል።
በዚህ ጉዳይ ላይ ገለፃ ቢደረግ።
በቀጣይ በዚህ ሲስተም ሠራተኛ የሚቀጥሩ ድርጅቶች በምን መልኩ ተጠቃሚ ይሆናሉ? አጠቃላይ የሲስተሙስ ፋይዳ ምንድን ነው? ለሚሉት ጥያቄዎች ከE-LMIS ኦፕሬሽናል ማናጀር ኤርሚያስ ተክሉ የተሰጡ ማብራሪያዎችን ይህንን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ።
: https://www.youtube.com/watch?v=jxncalnuCcY