Bet Addis Homes ( Official Channel ) 🇪🇹


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Technologies


ቤት አዲስ 🇪🇹 ፕሮፐርቲስ እንባላለን
ድርጅታችን ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ የሪል እስቴት ቤቶች ሽያጭ ህጋዊ ወኪልና በሪል እስቴት የስራ ዘርፍ አማካሪ ሲሆን  በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች የተቋቋመ ነው።
አድራሻ አ.አ ቤተል
☎️ ️+251944222227 ይደውሉ
💬|✍️ ለማንኛዉም ሀሳብ እና አስተያየት
@BetAddisProperties ያናግሩን
𝙲𝚁𝙴𝙰𝚃𝙾𝚁

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
★ግንባታው የተጀመረ አፓርትመንት
  👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ትርፋማ የአፓርታማ ቤት አክሲዮን ሽያጭ

👉 2 ቤት ብቻ የቀረው ፈጥነው ይግዙ

〽️ ቤተል ሮም ሰፈር አካባቢ
〽️ አዲሱ ዋና 20 ሜትር መንገድ
〽️ ባለ 3 መኝታ 140 ካሬ ሜትር
〽️ ግንባታው ከፊል ፊኒሺንግ ነው
〽️ ተጨማሪ የንግድ ሱቅ አለው
〽️ ጥሩ የመኖሪያ መንደር ላይ

👉 አጠቃላይ ዋጋ 7.5 ሚሊየን ብር ብቻ
👉 ቅድመ ክፍያ 5.8 ሚሊየን ብር ብቻ

አድራሻ ቢሮ :- አ.አ ቤተል

+251944222227
+251944222228 ላይ ይደውሉ

ቤት አዲስ 🇪🇹 ፕሮፐርቲስ
https://t.me/BetAddisHome


Forward from: Bet Addis Homes ( Official Channel ) 🇪🇹
አለም ባንክ ትሮፒካል አካባቢ የሚሸጡ ያለቀላቸው አፓርትመንት ቤቶች🤗

፠ G+5 ፎቅ ላይ በወለል 2 ቤቶች ብቻ
፠ ካርታ ያለው
፠ በቂ የመኪና ፓርኪንግ ያለው
፠ ባለ 2 መኝታ 92 ካሬ በ9.5 ሚሊየን እንዲሁም 112 ካሬ በ10.5 ሚሊየን ብር አማራጭ አቅርበንሎታል

አድራሻችን፥ አዲስ አበባ

ቤተል ሀበሻ ታወር 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

☎️ +251944222227 ወይም
☎️ +251944222228 ላይ  ይደውሉ

በውስጥ ያናግሩን 👇 @BetAddisProperties

የቴሌግራም ቻናላችን 👇👇
https://t.me/BetaddisHome

ዌብሳይታችን 👇👇
https://betaddisproperties.com/

ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ ሀ/የተ/የግል ማህበር 


🛖አስደሳች  ዜና

🏢  ለአፓርትመንት ቤት ፈላጊዎች በሙሉ

🏢ከቀራንዮ አደባባይ በሆላንድ ወደ ጦርሃይሎች በሚወስደው መንገድ  በስተቀኝ

🏠140 ካሬ የተጣራ ባለ 3 መኝታ
1 መኪና ማቆሚያ
1 ሱቅ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት

ዋጋ 1,250,000

🏡አክስዮን በመሸጥ ላይ ነን የተቀሩት አክስዮኖች ፈጥነው በመግዛት የቤት ባለቤት ይሁኑ

🏢ጠቅላላ የቦታ ስፋት = 500 ካሬ ሜትር

🏢የአንድ አፓርትመንት ስፋት = 110 ካሬ ሜትር ባለ 3 መኝታ

🏬በ 1 ወለል 5 አፓርትመንት
🏬2B+G+15
🏢2 ቤዝመንት  መኪና ማቆሚያ
ምድር ፣ 1ኛ እና 2ኛ የንግድ ሱቆች
🏬የመሬት ዋጋ = 1,250,000

🏢በየወሩ 100,000 ለተከታታይ 24 ወር

አድራሻ ቢሮ :- አ.አ ቤተል

+251944222227
+251944222228 ላይ ይደውሉ

ቤት አዲስ 🇪🇹 ፕሮፐርቲስ
https://t.me/BetAddisHome


100 ቢሊየን ብድር ለዲያስፖራ
================================

አሁን ባለው ሁኔታ ሃዋላ ወደ መደበኛው መስመር  እየገባ ይመስላል።  ያዝልቀው ነው የሚባለው። በአልን ምክንያት በማድረግ ባንኮቹ እያቀረቡ ባለው ቦነስ ምክንያት የመደበኛው መላኪያ ከጥቁሩ ገበያ ትርጉም ባለው ሁኔታ ልቋል። ይሁን እንጂ የባንኮቹ የመሸጫ ዋጋ ከመግዣው ስላነሰ ሁኔታዎች ካልተለወጡ ተረጋግቶ በዚህ የሚቀጥል አይመስልም።

ዙሩን እያከረረው ያለው ብሔራዊ ባንክ አሁን ደሞ ሌላ ማበረታቻ ይዞ መጥቷል። ተጨማሪ የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት መደበኛውን የሃዋላ መስመር ለሚከተሉ የውጭ ነዋሪዎች በ31ዱ ባንኮች ለኢንቨስትመንት እና መኖሪያ ቤት መግዣ የሚውል 100ቢሊየን ብር ብድር አመቻችቻለሁ ብሏል።

ምን ይፈይዳል?
=================
- መንግስት ከዚህ ብድር ምናልባትም ወደ 1 ቢሊየን ዶላር ለመሰብሰብ ያስችለዋል።
- መመንዘሪያው ከተቀራረበለት ላኪው መደበኛውን መስመር። መጠቀሙ አይቀርም
- ዲያስፖራ ሁሌ ህልሙ ቤት መግዛት ነው። በዚህ ፈንድ አደጋ ላይ ያለው የሪል እስቴት ገበያ ይነቃቃል ይሆናል።
- በውጭ ለሚኖሩ ኢትየዬጵያዊያን በሃገራቸው ላይ የኢንቨስትመት እድል ይፈጥራል። የካፒታል ገበያውም ላይ ኢንቨስት የማድረግ እድል ይከፍታል።

ምን ችግር ሊያስከትል ይችላል?
=====================

- ብሄራዊ ባንክ በብድር ጣርያ አስሮ ያወረደውን የዋጋ ንረት  የዚህ ብር ወደ ገበያ መግባት የዋጋ ንረትን መልሶ ሊያመጣበት ይችላል።
-የመኖርያ ቤት ዋጋን ሊያንር ይችላል።

የዕድሉ ተጠቃሚ እንዴት መሆን ይቻላል?
================================

- ብሔራዊ ባንክ ብሩን ለባንኮቹ በምን መልክ እንደሚደለድለው አላስታወቀም። ይሁን እንጂ ብሄራዊ ባንኩ በውጭ የምትኖሩ ወገኖቻችን: ካላችሁበት ሆናችሁ በዲጂታል ዘዴ የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ መክፈትና ማንቀሳቀስ፣ የምትችሉበት ፕላትፎርም አዘጋጅቶላችሁዋል። (unite.et) አፑን በማውረድ የፈለጋችሁበት ባንክ የውጭ ምንዛሪ ወይም የብር አካውንት መክፈት ትችላላችሁ ሞክሩት።

Bet Addis 🇪🇹 Properties

https://t.me/BetAddisHome


ያለቀ  የአፓርትመንት ሽያጭ
  👇👇👇👇👇👇👇👇👇

〽️ ለቡ ቫርኔሮ አካባቢ
〽️ ዋና መንገድ  ላይ
〽️ 2B+G+9
〽️ ባለ 3 መኝታ 110 ካሬ ሜትር
〽️ ሊፍት እና ከርሰ ምድር ውሀ ያለው
〽️ ተጨማሪ የንግድ ሱቅ አለው
〽️ ጥሩ የመኖሪያ መንደር ላይ


👉 አጠቃላይ ዋጋ 7 ሚሊየን 800ሺ ብር ብቻ

👉 አሁን የሚከፈል 6 ሚሊየን 500 ሺ ብር

👉 ቀሪ 1 ሚሊየን ሶስት መቶ ሺ ብር ወደፊት የሚከፈል ነው

አድራሻ ቢሮ :- አ.አ ቤተል

+251944222227
+251944222228 ላይ ይደውሉ

ቤት አዲስ 🇪🇹 ፕሮፐርቲስ


ኢድ ሙባረክ! 

ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ለዒደል አል አደሀ በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የደሰታ ይሁንላችሁ እንላለን!

Bet Addis 🇪🇹 Properties


Forward from: Bet Addis Homes ( Official Channel ) 🇪🇹
አለም ባንክ ትሮፒካል አካባቢ የሚሸጡ ያለቀላቸው አፓርትመንት ቤቶች🤗

፠ G+5 ፎቅ ላይ በወለል 2 ቤቶች ብቻ
፠ ካርታ ያለው
፠ በቂ የመኪና ፓርኪንግ ያለው
፠ ባለ 2 መኝታ 92 ካሬ በ9.5 ሚሊየን እንዲሁም 112 ካሬ በ10.5 ሚሊየን ብር አማራጭ አቅርበንሎታል

አድራሻችን፥ አዲስ አበባ

ቤተል ሀበሻ ታወር 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

☎️ +251944222227 ወይም
☎️ +251944222228 ላይ  ይደውሉ

በውስጥ ያናግሩን 👇 @BetAddisProperties

የቴሌግራም ቻናላችን 👇👇
https://t.me/BetaddisHome

ዌብሳይታችን 👇👇
https://betaddisproperties.com/

ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ ሀ/የተ/የግል ማህበር 


Forward from: Bet Addis Homes ( Official Channel ) 🇪🇹
🔻 ከቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ

ግንባታው የተጀመረ የአፓርታማ ቤት ሽያጭ

በጀርመን አዳባባይ ዋና መንገድ ላይ

140 ካሬ ሜትር

ባለ 3 መኝታ ቤት እና

ተጨማሪ የንግድ ሱቅ ያለው

በቅድመ ክፍያ 1.5 ሚሊየን ብር ብቻ

አድራሻችን፡

አ.አ ቤተል ሀበሻ ታወር 2ኛ ፎቅ

በውስጥ ያናግሩን 👇 @BetAddisProperties

☎️ +251944222227
☎️ +251944222228 ላይ  ይደውሉ


Forward from: Bet Addis Homes ( Official Channel ) 🇪🇹
አዲስ ለሽያጭ የቀረቡ ጅምር አፓርትመንት ቤቶች
  👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ቀድመው ለመጡ 6 ደንበኞች ብቻ

👉 ቅድመ ክፍያ 1ሚሊየን 600ሺ ብር

〽️ ቤተል ሮም ሰፈር አካባቢ
〽️ አዲሱ ዋና 20 ሜትር መንገድ ላይ
〽️ 3B+G+18
〽️ ባለ 3 መኝታ 150 ካሬ ሜትር
〽️ በወለል 3 ቤት ብቻ
〽️ 2 ሊፍት እና ከርሰ ምድር ውሀ ያለው
〽️ ተጨማሪ የንግድ ሱቅ አለው
〽️ ጥሩ የመኖሪያ መንደር ላይ

👉 አጠቃላይ ዋጋ ከፊል ፊኒሺንግ 7 ሚሊየን 500ሺ ብር ብቻ

✅ ሳያልቅብዎት በቅናሽ ዋጋ ይፍጠኑ

አድራሻ ቢሮ :- አ.አ ቤተል

☎ +251944222227 ላይ ይደውሉ።

ቤት አዲስ 🇪🇹 ፕሮፐርቲስ


Forward from: Bet Addis Homes ( Official Channel ) 🇪🇹
ፊኒሺንግ ላይ ያለ የአፓርትመንት ሽያጭ
  👇👇👇👇👇👇👇👇👇

〽️ ቤተል ጥቁር አባይ አካባቢ
〽️ ዋና መንገድ ጀርባ ላይ
〽️ 2B+G+11
〽️ ባለ 3 መኝታ 130 ካሬ ሜትር
〽️ ሊፍት እና ከርሰ ምድር ውሀ ያለው
〽️ ተጨማሪ የንግድ ሱቅ አለው
〽️ ጥሩ የመኖሪያ መንደር ላይ


👉 አጠቃላይ ዋጋ ክፍያ 9 ሚሊየን 500ሺ ብር ብቻ

👉 አሁን የሚከፈል 8 ሚሊየን 500 ሺ ብር

👉 ቀሪ 1 ሚሊየን ብር  በሁለት ዙር ወደፊት የሚከፈል

አድራሻ ቢሮ :- አ.አ ቤተል

+251944222227 ወይም
+251944222228 ላይ ይደውሉ


Forward from: Bet Addis Homes ( Official Channel ) 🇪🇹
አ.አ ጀርመን 📍አደባባይ ዋናው መንገድ ላይ የሚገኝው ሳይታችን
✨️በቅድመ ክፍያ 1.5 ሚሊየን ብር ከፍለው ይህን አይን👀 ቦታ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ🤝
👉ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው አድራሻ እና ስልክ ያገኙናል✨️

አድራሻ ቤተል📍
አበሻ ታወር 2ኛ ፎቅ
☎️+251944222227/28/29
      🏡ቤት አዲሰ ፕሮፕርቲስ🏡
      ✨የሚተማመኑበት አጋርነት!


ኢድ ሙባረክ! 

ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ለዒደልፊጥር አደረሳችሁ። አላህ የሁላችንንም መልካም ስራ ይቀበለን። በዓሉ የደሰታ ይሁንላችሁ እንላለን!

Bet Addis Properties

12 last posts shown.