22/07/17ዓ.ም
ለመምህራን ና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ
በእለተ ሰኞ በቀን 22/07/17ዓ.ም የሰኞ
እውቀት ሽግግር ስለምናካሂድ ሁሉም አስተዳደር
ሰራተኞች እና መምህራን በ ቤተ መጻሕፍት 9:00 ስዓት እንድትገኙ ት/ቤቱ በጥብቅ ያሳስባል
ለመምህራን ና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ
በእለተ ሰኞ በቀን 22/07/17ዓ.ም የሰኞ
እውቀት ሽግግር ስለምናካሂድ ሁሉም አስተዳደር
ሰራተኞች እና መምህራን በ ቤተ መጻሕፍት 9:00 ስዓት እንድትገኙ ት/ቤቱ በጥብቅ ያሳስባል