❤️❤️🎄🎄
በነቢያቱ አፍ የተነገረለት
ይወለዳል ብለን የአለም መድኃኒት
እኛ ምንጠብቀው ትልቅ ቤተመንግስት
እሱ ግን መረጠ ያችን ትንሽ በረት
የገለጠ ፍቅርን ዝቅ በማለት
ህፃኑ ተወልዷል እልል በሉለት
እልልልልልልልልልል
❤️🎄❤️🎄❤️🎄
በነቢያቱ አፍ የተነገረለት
ይወለዳል ብለን የአለም መድኃኒት
እኛ ምንጠብቀው ትልቅ ቤተመንግስት
እሱ ግን መረጠ ያችን ትንሽ በረት
የገለጠ ፍቅርን ዝቅ በማለት
ህፃኑ ተወልዷል እልል በሉለት
እልልልልልልልልልል
❤️🎄❤️🎄❤️🎄