ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ "አንዳንድ ነገሮች"
በ1999 G.C ነበር ይህ አልበም በአሜሪካ ሀገር ተሰርቶ ለህዝብ የደረሰው:: ቅንብር በቴዎድሮስ መኮኮን ተሰርቷል:: ያሬድ ተፈራ : አርአያ ወ/ሚካኤል እና ስምሶን ጁፋር ተሳትፈውበታል:: እንደ ሃሜታ : እመቤት : ናፍቆቷ እና አምሳሉ የተሰኙ ምርጥ ስራዎችን ይዟል::
ዛሬ ምሽት በካሴት ሙዚቃ የቴሌግራም ቻናል ይህን ስራ እናዳምጣለን:: አልበሙ እንዲለቀቅ 100❤️🙌
@cassettemusiq