ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ "ልዑል አስወደደኝ"
እነሆ ዘንድሮ ሀያ ዓመት ይሆነዋል በ1997 ዓ.ም ነበር በናይል ሙዚቃ በሀገር ውስጥ እና በናሆም ሪከርድስ በውጭ ሀገር አሳታሚነት ለህዝብ የደረሰው:: ይልማ ገ/አብ : ሲራክ ታደሰ : አበበ ብርሃኔ : ሀብታሙ ቦጋለ እና ኤልያስ መልካ በግጥም እና ዜማ ተሳትፈዋል:: ሙሉ አልበሙን ያቀናበረው ኤልያስ መልካ ነበር:: የዚህ አልበም ግጥሞች እጅግ በቅኔ ጥበብ የተሰሩ ናቸው:: ብስለት እና ፍልስፍና ይታይባቸዋል:: ያሙ ያሙ : ያነቃል : አንድ ሰው ረቂቅ ስራዎች ናቸው ማለት ይቻላል:: እውነተኛን ታሪክ ተመርኩዘው የተሰሩ ይመስላል::
ዛሬ ይህን አልበም እናጣጥመዋለን:: አብራችሁን ናችሁ? ❤️🙌
@cassettemusiq