💕 ወደ እግዚአብሔር የምንቀርበው እሱ ሲጠራን ነው እንጂ በራሳችን አይደለም።
“እኔ አቀርበዋለሁ እርሱም ይቀርባል፤ ይህስ ባይሆን ወደ እኔ ለመቅረብ የሚደፍር ማን ነው? ይላል እግዚአብሔር።”
— ኤርምያስ 30፥21