Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ይፋዊ ቁልፍ መሰረተ ልማት (Public Key Infrastructure -PKI) ምንድን ነው?
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ብሔራዊ የይፋዊ ቁልፍ መሰረተ ልማት (Public Key Infrastructure -PKI) ነሃሴ 25/2016 ዓ.ም በይፋ መርቀው ሥራ ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት “የቨርቹዋል መረጃ ደህንነትን ማስጠበቅ የሀገር ሉአላዊነትን ለመጠበቅ የሚሠራውን ሥራ ምሉዕ ያደርገዋል። በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በመገኘት ይፋዊ ቁልፍ መሠረተ ልማትን (PKI) በይፋ አስጀምረናል። ይህም የሚታመንና ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጅታል መረጃ ልውውጥን የሚያፋጥን ይሆናል” ሲሉ ገልጸዋል፡፡
ለመሆኑ ይፋዊ ቁልፍ መሰረተ ልማት (Public Key Infrastructure -PKI) ምንድን ነው? የሀገራችንን የሳይበር ደህንነት ከማረጋገጥ ባለፈ፤ በዲጂታል ምሕዳር ውስጥ የሚካሄዱ አጠቃላይ የመንግስት ሥራዎችን፣ የንግድ እንቅስቃሴዎችን፣ የመረጃ ልውውጦችን ወ.ዘ.ተ ደህንነት ከማረጋገጥ አኳያ የሚኖረውስ ፋይዳ ምንድን ነው? እንደ ሀገር የይፋዊ ቁልፍ መሰረተ ልማትን መሰረት በማድረግ አገልግሎት ለመጀመር ዝግጁ የሆነው “ብሔራዊ የሩት ሰርተፊኬት ባለስልጣን - National Root Certificate Authority” ምንድን ነው? አገልግሎቱስ ለማን እና በምን አይነት መልኩ ይሰጣል የሚለውንና ሌሎች መሰል መረጃዎችን ለማግኘት ይህንን ቪዲዮ እንዲመለከቱ እንጋብዛለን፡፡