የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ዲስትሪክት የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአምቦና ወሊሶ ከተሞች የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር አካሄደ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከሚያከናውነው ተግባር ጋር በተያያዘ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ “በፋሲካ ፍቅርን እንግለጽ” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር በማካሄድ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል።