Posts filter


ሰው ሞቶብህ ቀበር ማስፈፀሚያ ድርጅት ጋር ሄደህ ሬሳ ለመሸኘት አስር ሺህ ብር ሲሉህ


እስከ ገነት ነው እንዴ
#የምትሸኙት🤨


🤓

መጽሃፉ በPDF ካላችሁ PLEASE🙏 ላኩልኝ🥹


GOAT🐐😁😁


ቃም የዋህ ትሆናለህ ጠጣ ደፋር ትሆናለህ🤭


ይሄን ምክር ተግብረው ሞኝ ትባላለህ😁😁


Bayis Said:☺️

የሽምብራ እሸቱን የበላው ሌላ ነው

እኛ የታማነው በጥርጣሬ ነው😁


🙈🙈🙈🙈


ድህነት ቻው ቻው🥺🤚

🤓


አንዱ ጀለስ ነው አሉ…. ከስራ ተባሮ  በተጨናነቀ ሐይገር ተሳፍሮ ወደቤቱ ሲገባ አከራዩ የቤት ኪራይ ብር እንደጨመሩ ነገሩት።

ቀና አለና ወደ ፈጣሪ....
“ይሄንማ መጥቼ ነው
#ምነግርህ


እሱ ፦ ስለ ፍቅረኛህ ነግረሄኝ አታውቅም∎ ስንት ዓመቷ ነው ?

እኔ ፦ 43 ዓመቷ ነው🫣

እሱ ፦ ኤሬ በፈጣሪ🤮∎ #ይህቺማ ፍቅረኛህ ሳትሆን እናትህ ናት!🤭

እኔ ፦ አይ እናቴ አይደለችም😕∎ #እውነቱን ንገረኝ ካልከኝ እናትህ ናት!


የኢትዮጵያን ህዝብ ለማስደሰት
               .
               .
               .
   መብራት አጥፍቶ መልቀቅ በቂ ነዉ🤣🤣


ቄሱ🗣፡ እሺ ተማሪዎች መፅሀፍ ቅዱሳቹና ስልካቹ እኩል ቢወድቅ የቱን ታተርፋላቹ

ቢሊጮ🗣፡ ስልኬን ነው አባ

ቄሱ🗣፡ እንዴት እንዲ ትላለህ መፅሀፍ ቅዱስ እኮ የእ/ር ቃል ነው

ቢሊጮ🗣፡ እሱንኮነው ምሎት አባ የእግ/ር ቃል አይሰበርም



ስልኬ ግን😁😁😁


ቤተሰብ እንዴት አመሻችሁ


ሆነ ልጅ መንገድ ላይ ቆሞ ቸኮሌት ይበላል።ከዛ አንድ መንገደኛ አየውና,

መንገደኛው🚶‍➡️ : አቡሽ ብዙ ቸኮሌት መብላት ለአንተ ጥሩ አደለም።

ልጁ🙍‍♂️ : አያቴ 105 አመት ነው የኖረው።

መንገደኛው🚶‍➡️ : እና አያትህ ቸኮሌት ይበላ ነበር? ቸኮሌት ስለማይበላ እኮ ነው ይህን ያክል አመት የኖረው አይደል😏

ልጂ🙍‍♂️ : አይ አይደለም በሰው ጉዳይ ጣልቃ
#ስለማይገባ ነው😎


👨‍⚕ዶክተር በሽተኛ እንድትሆን ይመኛል

👉ፖሊስ ወንጀል እንድትሰራ ይመኛል

👉መካኒክ መኪናህ እንዲበላሽ ይመኛል

👉ነጋዴ እቃ እንዲጎልህ ይመኛል
     
👊ሌባ ብቻ ነው ሀብታም እንድትሆን የሚመኘው💵🥺😂😁😂😭


.

ክብር ለሌቦች😁😂


🔴ጊዜው እኮ ከፍቷል👀


.

ወገብሽ እንዳይሰበር😁😁


Sister የሌለ ቀጥቅጣህ ከቤት ወጥታ ከወንድ ጋር ስታያት ትሄድና
.
.
.
.
ሜሪ እንዳለችሽ ቂጤን መልሺ ቡሀላ ከሰው ጋር
#ቀጠሮ አለብኝ

Er ተጫኑ😁😂😂


ወንድ ልጅ እና የቀበሌ ቤት የኔ ነው አይባልም☺️😊🤭


😁🥹


😁😁😁😁


አቤት ውሸት😁😁😂


🙈🙈🙈🙈🙈

20 last posts shown.