TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
English
Site language
Russian
English
Uzbek
Sign In
Catalog
Channels and groups catalog
Search for channels
Add a channel/group
Ratings
Rating of channels
Rating of groups
Posts rating
Ratings of brands and people
Analytics
Search by posts
Telegram monitoring
Ethiopian Customs Clearing Agents
30 Aug 2023, 15:50
Open in Telegram
Share
Report
2023_የትራንዚት ፈቃድ በተመለከተ.pdf
445.0Kb
የትራንዚት ፈቃድ አግኝተው ወደ አገር ገብተው ትራንዚት በማጠናቀቅ የጉምሩክ ክሊራንስ ስነ-ስርዓት የፈፀሙ እና በመፈፀም ሂደት ላይ የሚገኙ ተሸከርካሪዎች አስመጪዎች ሊከፈል የሚገባው ቀረጥና ታክስ መክፈላቸው እንደተጠበቀ ሆኖ የቀረጥና ታክሱን መጠን 10 በመቶ ቅጣት ከፍለው እንዲስተናገዱ የተወሰነ ሲሆን በቀጣይ አስመጪዎች ተመሳሳይ ድርጊት ላይ ተሳትፈው ቢገኙ በሚፈጽሙት ጥፋት ላይ ለሚመጣ ተጠያቂነት ሙሉ ኃላፊነት የሚወስዱ መሆኑን የፅሁፍ ማረጋገጫ ለሚስተናገዱበት ቅ/ጽ/ቤት እንዲያቀርቡ እየተደረገ እንዲስተናገዱ እንዲደረግ በቁጥር 4/0071/2016፤ በዛሬው ዕለት ነሃሴ 24 ቀን 2015 ከጉምሩክ ኮሚሽን የተላለፈ ሠርኩላር
14.4k
0
101
19
×