ጥያቄ↷
❶.ነብዬ ﷺአርሽ ላይ ይቀመጣሉን? 00:20
❷.ሁጇ ማቆም ሲባል መስፈርቱ ምንድን ነው ሁጇ አቁመው ማክፈር የሚችሉ አካላቶች እነማናቸው?6:00
❸.እውቀት ለሌላቸውን ሰዎች በስደት ያለን ሰዎች ያለውቀት ሽርክ ሲፈፅሙ ደውለን ማስረጃ ሳንጠቅስ ተው እንላቸው አለን፤አንዳንድ ጊዜ የቻልናት ማስረጃ ስናቀርብ እናተ ምንም አታውቁም ይላሉ ይህ ማስረጃ ማቆም ነውን?12:00
❸.በሀገራችን ያሉ አካላቶች ስንመክራቸው ውሀብያ ናቹህ ብለው ይሸሻሉ ምን አልባት ንግግራችን ቢሰሙ እንኳን አጣመው ይፈስሩታል እነሱ ዘንድ አስተማሪ የተባሉት እኛን አጣመን እየፈሰርን እንደሆነ ያስረዷቸዋል፤ የሁለቱም አካላቶች ሁክም ምንድን ነው?15:55
❹.ኡዝር ቢል ጀህል ከማያይሰጡ ሰዎች ማስጠንቀቅ ይቻላላን? እኛን ሰለፍዬች አይደላቹህም የሙርጃአ አመለካከት አለባቹህ ይላሉ?22:00
❺.ነብዬንﷺ አንድ አካል በጀነት ውስጥ ጓደኝነት በጠየቋቸው ጊዜ ሷሀባውን እኔን ሳይሆን አሏህን ጠይቅ ያላሉት አብሮ የማድረግ ስልጣን አላቸውን?23:57
➏.የሀገራችን ዋና ዋና አህባሾች ሙብተዳአ የሚባሉት ለምንድን ነው?ለምን ካፊር አይባሉም?26:28
❼.ነብዬﷺ ከመላካቸው በፊት የነበሩ አረቦች በአኽራ ይፈተናሉ ከተባል የነብዬ ﷺቤተሰቦች ለምን ለጀሀነም ሆኑ?32:35
❽.የህያ አልሀጁሪ ከተሳሳታቸው ትልልቅ መሳአላዎች ውስጥ ጥቀሱልን?37:33
❾.አጎቴና ሚስቱ ያሻርካሉ አጎቴን ደውይ በተደጋጋሚ ሽርክን እንድተው ስመክረው በሚስቴ ምክኒያት ነው በማለት አልተውም አለ፤በዚህ ምክኒያት ብርቀው ወንጀል ይሆንብኛልን?43:46
❶0.ከሙብተድዕ ጋር መቀማመጥ እና የእነርሱን መፅሀፍ መቅራት ይቻላልን? 46:18
🗒የፈታዋ/ቁጥር ❸❼❾
🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
⌲ T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2