Daniel t(h)omas ኢትዮጵያዊ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


የአገራችንን ሃይማኖታዊ ቅርሶች ከአብይ አህመድ የሚረከበውን ፈረንሳዊውን የዓለማችን 4ኛ ቢሊየነር ተዋወቁት::

https://youtu.be/XDUAJVZNMfs?si=NgRKC2b2Oh82-O_1


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


ከ18 ዓመት በታች የተከለከለ! የአብይ አህመድ አገዛዝ ጦር ሰራዊት የሚፈጽመውን እጅግ አሰቃቂ ተግባር ተመልከቱ!!


የአገራችንን ሃይማኖታዊ ቅርሶች ገዥ የሆነውን ፈረንሳዊውን የዓለማችን 4ኛ ቢሊየነር ተዋወቁት::

https://youtu.be/XDUAJVZNMfs?si=NgRKC2b2Oh82-O_1


በእድሳት ስም እየፈረሱ እና እየተዘረፉ ያሉ ቅርሶች...የፋሲል ግንብና የላሊበላ እድሳት...!

https://youtu.be/LGnKDMslFpU?si=SKODQtLqlmVdEq7J


የሆሊውድን እሳት ማጥፋት ያልቻለው የሆሊውድ ሰይጣን...
ሎስ አንጀለስ እና ሎስት ኤንጅልስ!

https://youtu.be/Oa5Y_ZCzsDw?si=U1pRxSVM5L2I6dM_


የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ጠረጴዛ ስር መግባት የሚለውን የጅል መፍትሄ ትታችሁ ወደ እውነተኛው መፍትሄ ተመለሱ!
"ስለ መሬት መንቀጥቀጥ ሳይንስና ሳይንቲስት ምን ያውቃሉ? ምንም!"
https://youtu.be/tW3aM5DHrMY?si=WXUl6jeREU3CZOU6


የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ጠረጴዛ ስር መግባት የሚለውን የጅል መፍትሄ ትታችሁ ወደ እውነተኛው መፍትሄ ተመለሱ!

https://youtu.be/tW3aM5DHrMY?si=WXUl6jeREU3CZOU6




መስቀል እየረገጠ ወደ ቤተመንግስት እንዲገባ የተደረገው ግብረሰዶማዊው ኢማኑኤል ማክሮን ከመሰሉ አብይ አህመድ ጋር በኢትዮጵያ ምድር መስቀል እየረገጠ እንዲገባ ተደርጎ በተዘጋጀለት መሰረት መስቀል እየረገጠ ገብቶ መስቀል እየረገጠ እንዲወጣ ተደርጎዋል:: የዚህ አዘጋጆችም እነ ዳንኤል ዳንኤል ክብረት እነ አብይ አመድ ናቸው::
ይህንን አድርጎ አገሩ በገባ ማግስት ፈረንሳይ የምትመካበት የቱሪስት መዳረሻ የሆነው የፈረንሳዩ ኤፍልታወር የእሳት አደጋ ደርሶበት እየነደደ ሊጠብቀው ችሎዋል::
https://youtu.be/fM_kUiurlcY?si=JukbmYyKICrKtUa9




የሁለቱ ጸረ-ሐይማኖተኛ መሪዎች የጥፋት ጉዞ...አብይ አመድና ኢማኑኤል ማክሮን...ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ሙሉ ትንተናውን ተከታተሉ

https://youtu.be/fM_kUiurlcY?si=JukbmYyKICrKtUa9


ስለ ኢትዮጵያና ስለ ህዝቡ በዓለም ገንዘብ ድርጅት የተሴረው ሴራ "የዓለም ገንዘብ ድርጅት ተወካይ" ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ እና ኢትዮጵያ....
ሊንኩን በመጫን ሙሉ ዘገባውን ተከታተሉ::
https://youtu.be/US2kBqW7zzo?si=eOy7zEBQGWdZ8lVd




ወደ አውሬው የቁጥር ምልክት (ወደ ማይክሮችፕ) የሚደረገውን ጉዞ ከባለ ሐብት እስከ ጳጳሳት እየደገፉት እያበረታቱት ይገኛሉ! አርአያ ሆነው እያሳዩን እየቀሰቀሱን ነው!
ሙሉ ዘገባውን ሊንኩን በመጫን ተከታተሉ::
ፋይዳ ዲጂታል አይዲ እና የኢትዮጵያ ህዝብ!ጉዞ ወደ ማይክሮችፕ....!
https://youtu.be/zfGp31VZJXg?si=SWpO-rYr8t96n_bR


ፋይዳ ዲጂታል አይዲ እና የኢትዮጵያ ህዝብ!ጉዞ ወደ ማይክሮችፕ....
https://youtu.be/zfGp31VZJXg?si=SWpO-rYr8t96n_bR




እነዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያሉትን እውነታዎች አለመረዳት የነብስም የስጋም ዋጋ ያስከፍላል እያስከፈለም ነው::
እነዚህን መጻህፍት ከረፈደም ቢሆን አንብቡዋቸው!ከቁጥር 1 እስከ ቁጥር 4 ድረስ ያሉትን መጻህፍት (ሁሉንም ቅጾች) ማንበብ ለመላው ኢትዮጵያዊ የውዴታ ግዴታ ነው!
መጻህፍቱን ማግኘት ያልቻላችሁ እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ሙሉ ትረካውን አድምጡ::
"የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ"
ቁጥር 1. ሙሉ ትረካ::

https://youtu.be/sNnSyaidR04?si=kx7SUhuxMJte5_a2

"የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ" ቁጥር 2 ሙሉ ትረካ::

https://youtu.be/r18ZiunddIU?si=clk2bYqrSmXLRzUA

"የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ" ቁጥር 3 ሙሉ ትረካ::

https://youtu.be/KTAWQ60Vyos?si=D0QnjJzPy4pLJkGv

"የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ" ቁጥር 4 ሙሉ ትረካ::

https://youtu.be/SGW44HTVh3A?si=ldTSqDUHiSieGVt0

ቁጥር 5 የመጨረሻው ክፍል በቅርቡ ጠብቁ::

ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ::
ሰላም ለአገራችን ሰላም ለምስኪኑ ሕዝባችን::



19 last posts shown.