📰 : በጉጉት ከሚጠበቁ የቦሊውድ ፊልሞች ውስጥ አንድ የሆነው Pushpa 2 የፊልሙ መሪ ተዋናኝ Allu Arjun በInstagram ገፁ የፊልሙን አዲስ ፓስተር Share ካረገ ቦሀላ አድናቂዎች በጣም እየተቀባበሉት ይገኛል።
ፓስተሩ ላይ Allu Arjun በአንድ እጁ ኮንቺን ሲነፋ በሌላ እጁ ትሪሹል ይዞ ይታያል። ከዚህ ሌላ ሌሎች ፓስተሮችንም Allu Arjun Share አርጓል።
የፊልሙ Teaser Allu Arjun የልደት ቀን April 8 2024 / መጋቢት 30 2016 ይለቀቃል
📸 INSTAGRAM | ▶️ YOUTUBE