Forward from: وَقُل رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا ጌታየ ሆይ እውቀትን ጨምርልኝ በል
⤵️⤵️⤵️
ይድረስ ነሽዳ እና ሙዚቃ አዳማጭ ለምትወዱ ሴቶቾ‼️
ቂረአት እንድትቀሪ የማይገፋፋ የሱና ኪታቦችን እንድትማሪ የማይጥር የማያቀራሽ ወንድ ባል አይሆንሽም።
በተለያዩ ድራማወች እና ነሽዳወች ሙዚቃወች ቢዚ እያደረገ በውሸት ሊአዝናናሽ ቢጥርም ይጎዳሻል እንጅ አይጠቅምሽም ⛔️
ቂረአት እድትቀሪ የሚገፋፋሽን የሚአስቀራሽን ሱናን እድትማሪ አላማ ያለውን አግቢ አንች ስትቀሪ እሱ ይፈስራል አንችን አስተምሮ ለውጤት ስትበቂ
አንች ደሞ የልጆችሽ መምህር ትሆኛለሽ ልጆችሽንም በሱና በተውሂድ በተርቢያ ኮትኩተሽ ታሳድጊአለሽ ✅
ይህ እድሆን ምኞት ካለሽ ደሞ የረሱል ወዳጅ ሱንይ ሰለፍዪን አግቢ‼️አላህ ይወፍቅሽ‼️
🔜 https://t.me/dinlisllam 👈
✍ ዲነል ኢስላም 🍃
ሸር 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀