Forward from: 🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥
------
⭕️➤ እኛ እስካሁን በተናገርነው ንግግር ጫን እያላችሁ ነው የምትለን መካሪ መሳይ የፈለገ መሻይኾቹን እንኳን ግልፅ ስድብ ብናበድዓቸው እንኳ ሐሩሪይ አንሆንም ። እናንተ ንደተኞች በደለኞች ውሸታሞች ስለሆናችሁ ድፍረት የመሰለ ነገር ስታገኙ እኛ ላይ ሐሩሪያን ለማፅደቅ ስትሯሯጡ በጣም ይገርመኛል ። ቢገፉ ሙብተድዕ ሊያስብል ይችላል ብላችሁ የምታጠጋጉት ቢኖርም ሐሩሪዮች ለማለት ግን እልህ እንጂ መረጃ የላችሁም ።
------
⭕️➤በውሸት እየፈረዱ ጀማል እየሾፈራቸው ዓቂዳችን ላይ ስለፀናን ብቻ ሐሩሪያዎች እየተባልን ሙስጠፋ ጫን አትበላቸው ሊለኝ ይፈልጋል ። ይሔንን ምክርህን ይዘህ ወደኔ ከርፈፍ እንዳትል ። ስንቱን አህለል ቢደዕ አልፎ ሐሩሪዮች ያለንን የሸሪዓ ልጓም የሌለው አልባኒን ጦዕን አድርጓል ያለውን ውሸታም ነገር ያቀበለውን እነዚህን አክብራቸው ብትለኝ በደንብ አስቀይምካለሁ ። አንተ በሽተኛ በሹቡሐ ነቅዘህ በምክር ስም እንድታነሳብኝ አልፈልግም ። አለውኮ ምክርም ልክ አለው ። ልጅህን በጭካኔ ቅጥቅጥ አድርጎ የገደለብህን ሰው በቃ ተውለት ታገስ ለማለት አንተ ፊት አልቆምም ። በራስህ ላይ ቢሆን የማትሰራውን ሹቡሐህ ገፋፍቶህ አትምጣብኝ ።
-----
⭕️➤ ሰው ይሸሻል ይበተናል ብዙ ሰው አናገኝም ይጠቀሙብናል ስለዚህ መሻይኽን ጫን ባለማለት ይህችን ዘዴ እንጠቀም ልትለኝ ክክክክክ ። ሐሩሪዮች ቁጥብዮች ባይሉን ጥሩ ይመስል ነበር ግን አልሆነም ።
-----
⭕️➤https://t.me/Al_Menjeniq