"በእግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ፍፁም ፡ ጥበብ ፡ ማንም ፡ ወደማያውቀው ፡ ሰማያዊ ፡ ሥፍራ ፡ ለተከናወነ ፡ መሠወርህ ፡ ሰላምታ ፡ የሚገባህ ፡ ጻድቅ ፡ አባታችን ፡ አረጋዊ ሆይ! በታላቅ ፡ ጉባዔ ፡ የአማላጅነትህን ፡ ገናንነት ፡ እመሰክራለሁና ፡ በእየዘመኑ ፡ አኔን ፡ መጎብኘትህን ፡ ችላ ፡ አትበል፡፡ ከመልአከ ፡ ሞት ፡ ዐይንም፡ በምልጃህ ፡ ሠውረኝ፡፡ "
📖 መልክአ አቡነ አረጋዊ
┄┉✽»༺ ═ ✞ ═ ༻»✽┉┄
🔔 @demesetewahedo
┄┉✽»༺ ═ ✞ ═ ༻»✽┉┄
📖 መልክአ አቡነ አረጋዊ
┄┉✽»༺ ═ ✞ ═ ༻»✽┉┄
🔔 @demesetewahedo
┄┉✽»༺ ═ ✞ ═ ༻»✽┉┄